Fana: At a Speed of Life!

63 ፍሬ ኮኬይን በባህርዳር ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 63 ፍሬ ኮኬይን በባህርዳር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡   ኮኬይኑ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት የመረጃ ኦፊሰሮች ባደረጉት ሚስጢራዊ ክትትል ነው በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡   አደንዛዥ ዕፁ…

ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት የአጭር ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤል ወደ ባህር ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ፕዮንግያንግ አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ከቀናት በኋላ  የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው የባላስቲክ ሚሳኤል…

የጎፋ ብሔረሰብ “ጋዜ ማስቃላ” እና “የኦይዳ ዮኦ” በዓል በሳውላ ከተማ እየተከበረ ነው፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎፋ ብሔረሰብ “ጋዜ ማስቃላ” እና “የኦይዳ ዮኦ” በዓል በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡   በበዓሉ የተገኙት የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት÷ የኢትዮጵያን ታሪክና…

የቱሪዝምን ሃብቶቻችንን በማልማት የብልጽግና ጉዟችንን እውን እናደርጋለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሃብቶቻችንን በማልማት የብልጽግና ጉዟችንን እውን እናደርጋለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት “አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን 35ኛው…

የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።   የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ የሰላም ሰራዊት አባላት ጋር የመስቀል ደመራ…

የደመራ እና ኢሬቻ በዓላት እሴቶቻቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ወጣቶች የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታና የወጣቶች ሚና ዙሪያ ከከተማዋ ከተወጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ።   የውይይቱ አላማ ወጣቶች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በቂ ግንዛቤ አዳብረው እንዲንቀሳቀሱ…

ዓለም ላይ ከ50 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች ለከፋ የረሃብ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ 50 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የከፋ ረሃብ አደጋ አፋፍ ላይ መሆናቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ÷ በአሁኑ ወቅት የረሃብ አደጋ በበርካታ…

የምዕራብ ኦሞና ካፋ ዞኖች ለሰራዊቱ ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞና ካፋ ዞኖች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የካፋ ዞን ከ31 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ያደረገ…

ሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር እንዲያደርጉ ቻይና ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ሩሲያ እና ዩክሬን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የሰላም ድርድሩን እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተመድ ጉባኤ ላይ ትኩረቱን በዩክሬን ላይ ባደረገው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሮቹ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው…