ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢትዮጵያ 8ኛውን የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ መድረክ ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ነው Melaku Gedif Sep 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው የ8ኛው የኢትዮ -ሩሲያ የጋራ የምጣኔ ሃብት የምክክር መድረክ ዝግጅት የሚያግዝ ውይይት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተካሄዷል። የትብብር መድረኩን የሚመሩት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት ተዓማኒ ያልሆነ፣ ሙያዊ አካሄድን ያልተከተና ፖለቲካዊ ዓላማ ያነገበ ነው – አምባሳደር ዘነበ ከበደ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ሪፖርት ተዓማኒ ያልሆነ፣ ሙያዊ አካሄድ ያልተከተና ፖለቲካዊ ዓላማ ያነገበ ነው ሲሉ በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ። በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት ገለጹ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት አስታወቁ። 51ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባውን ከመስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ለመከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ለ3ኛ ዙር ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊና የሎጅስቲክስ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል አቶ ሙሉጌታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ባጫ ደበሌ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ጥረት እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ጥረት እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደር ባጫ በኬንያ ለተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ሃላፊ ዘይነብ ሃዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመመከት በግንባር ለተሰለፈው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መልካሙ ተሾመ÷ አሸባሪው ህወሐት ለሶስተኛ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ባይደን በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደሚደግፉ የገለጹት ሀሳብ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም ነው – አምባሳደር ስለሺ በቀለ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሀገራቸው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ለመፍታት በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደምትደግፍ መናገራቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ ሰመራ ገባ Melaku Gedif Sep 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ሰመራ ከተማ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና በሌሎች ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የተፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጊዜያዊ የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የተፈፀመውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ የሚኒስትሮች የጋራ ግብረሃይል ጊዜያዊ የመጀመሪያ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ግብረ ሃይሉ ባለፉት 8 ወራት ማለትም ከመስከረም እስከ መጋቢት 25 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በወንጀል ጉዳይ ላይ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ Melaku Gedif Sep 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴርና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የፍትሕ ሚኒስቴር በወንጀል ጉዳይ ላይ በትብብር ለመስራትና ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለምአንተ አግደው…