Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት በተለያዩ አካባቢዎች ማህበራዊ ሽብር ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አጋለጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማህበራዊ ሽብር ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አጋልጧል፡፡ አሸባሪው ህወሓት “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል በድብቅ አዘጋጅቶ ለበታች አመራሩ የበተነው ሰነድ…

በመዲናዋ ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው፡፡   በየካ፣ ጉለሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች በሁሉም ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደጀን…

ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   ኮሚሽኑ ከነሐሴ 20 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 73 ነጥብ 4 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እና 7…

ህወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ሁሉን አቀፍ ግፍ የሚያሳይ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ባላፉት አራት አስርት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ሁሉን አቀፍ ግፍ የሚያሳይ የጥናት ውጤት በመጽሃፍ መልክ ለህዝብ ይፋ ሆነ።   በምረቃ መርሐ ግሩ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ር ዕሰ መስተዳድር ዶክተር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተመሥርቷል።   ማኅበሩን ከዚህ በፊት የተቋቋሙ አምስት ማኅበራት በጋራ እንደመሰረቱት ተነግሯል።   የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…

ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር፣ ደብረ ብርሃን እና ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው፡፡   ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ5 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት…

አቶ ርስቱ ይርዳ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተገነባውን የመኖሪያ መንደር ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተዘጋጀውን የመኖሪያ መንደር በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ በጋሞ ዞን ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ባጋጠመ የመሬት ናዳ እና የጎርፍ አደጋ ምክንያት የ37 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ÷ ከ2 ሺህ…

የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ ቅንጅት ፕሮጄክትን ወደ ተግባር ለማስገባት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ ቅንጅት ፕሮጄክትን ወደ ተግባር ማስገባት የሚያስችል ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ ሶስቱ ሀገራት ወደ ቀጣይ ሒደት ለመግባት ያሉበትን ደረጃ ለመለየት፣ ፍላጎታቸውን…

ህወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ጥቃት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሙሉ አቅሙ ቆርጦ የተነሳው አሸባሪው ህወሓት በወልቃይት ግንባር በከፈተው ማጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት የሽብር ቡድኑ ምርኮኞች ተናገሩ።   ምርኮኞቹ ÷ አሸባሪው ህወሓት ያለንን አቅም ሁሉ…

ህወሓት የከፈተውን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ በሁሉም ዘርፍ በቅንጅት መስራት ይገባል – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በብሔርና በሃይማኖት ሳንከፋፈል በአንድነት ለሀገራችን ህልውና በደጀንነት መቆም አለብን ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ገለጹ፡፡   አቶ አህመድ ሽዴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና…