Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ከ219 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 219 ነጥብ 1ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል። የደቡብ ክልል የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ስንታየሁ ወልደሚካኤል÷ አሸባሪው ህወሓት በሀገሪቱ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…

አሜሪካ ለዩክሬን እና ጎረቤት ሀገራት የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ድጋፍ ቃል ገባች

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን እና ጎረቤት ሀገራት ተጨማሪ የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በዩክሬ ዋና ከተማ ኪዬቭ ድንገተኛ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በኪዬቭ…

አርቲስቶች ጳጉሜን 5 ለሚከበረው የአንድነት ቀን የሙዚቃ ክሊፕ ሰርተው አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስቶች ጳጉሜን 5 ቀን ለሚከበረው የአንድነት ቀን “ስናብር ስናምር የተሰኘ” የሙዚቃ ክሊፕ ሰርተው አስረከቡ፡፡   አርቲስቶቹ ስለ አንድነት፣ ሰላም፣ ፍቅር እና መተሳሰብ የሚሰብኩ የሙዚቃ ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰርተው…

የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ። የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን…

ምዕራባውያን በሩሲያ-ዩክሬን ጉዳይ ግጭት ቀስቃሽ ፖሊሲ እያራመዱ ነው – ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያን ሀገራት በሩሲያ እና ዩክሬን ጉዳይ ላይ የሚከተሉት ፖሊስ የሁለቱን ሀገራት ግጭት ይበልጥ የሚያባብስ ነው ሲሉ የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ገለጹ፡፡   ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ከሰርቢያ አቻቸው አሌክሳንደር…

አቶ ሙስጠፌ ከዴንማርክ የስደተኞች ም/ቤት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከዴንማርክ የስደተኞች ምክር ቤት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጀምስ ክርቲስን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ በተከሰተው በድርቅ ሳቢያ አስቸኳይ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው…

ከውጭ የሚገቡ የማዕድን ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ ነው – ኢንጂነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገቡ ከማዕድን የሚሰሩ ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ከዚህ ቀደም…

ቻይና በትንፋሽ የሚወሰድ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በትንፋሽ የሚወሰደው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጥታለች፡፡ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቱ ካንሲኖ በተሰኘው የቻይና የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተመረተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ክትባቱ በመርፌ ከሚሰጠው ክትባት…

በአዘዞ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 308 ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 308 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ ተያዘ።   የአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ሳጅን ደመቀ ዘለቀ÷ህገ ወጥ ሽጉጡ በድማዛ ቀበሌ አጣጥ…

በዓመት 10 ሺህ ትራክተሮችን ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ከተማ በዓመት 10 ሺህ ትራክተሮችን ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት በዛሬው ዕለት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ፋብሪካውን የሚገነባው በቻይና ቁጥር አንድ የትራክተር አምራች ዋይቲኦ-ሲኤኤምኤሲኦ የተሰኘው ኩባንያ…