የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታን ለማዳረስ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ከአዲሱ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማሪያም ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቀረጥ ነጻ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች መሸጫ ሱቅ በይፋ ተከፈተ Melaku Gedif Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከቀረጥ ነጻ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች መሸጫ ሱቅ በይፋ ከፍቶ አስመርቋል፡፡ የመሸጫ ሱቁ የኢትዮጵያን ምርቶች ማስተዋወቅና የዘርፉን ወጪ ንግድ ለማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የደረሰ የመኪና አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ Melaku Gedif Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው ትናንት ምሽት 2፡30 አካባቢ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አብነት አካባቢ ነው የደረሰው። አደጋውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቃጣብንን የጠላት ወረራ እየመከትን የልማት ስራችንን እናስቀጥላለን- አቶ ርስቱ ይርዳ Melaku Gedif Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን በ1ሺህ ሄክታር መሬት ላይ በግል ባለሃብት እየለማ ያ የሚገኝ የበቆሎ ምርጥ ዘር ማባዥ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ርስቱ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ወቅት እንደገለጹት÷ በአሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ Melaku Gedif Sep 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች "የሰላም ቅድመ ሁኔታው ሰላም ብቻ ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ እና አዲስ ዓመትን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የሜጢ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታን ጎበኙ Melaku Gedif Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤል ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የሜጢ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ በ2011 በጀት ዓመት ግንባታው የተጀመረው የሜጢ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አሁን ላይ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ መጠናቀቁ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ Melaku Gedif Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ የሚገኙ ተቋማትን የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2015 ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበዓል ሰሞን የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች እጥረት እንዳይከሰት እየተሠራ ነው – ኤጀንሲው Melaku Gedif Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በዘመን መለወጫ በዓል ሰሞን የሚያስፈልጉ የቁም እንስሳትና የእንስሳት ተዋፆኦ ውጤቶች ጨምሮ ሌሎች የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች እጥረት እንዳይኖር እየተሠራ መሆኑ የከተማዋ የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ አስታወቀ። በዘመን መለወጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ እና የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ Melaku Gedif Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራመዋል። የመግባቢያ ሰነድ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እና የደቡብ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአልጄሪያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Melaku Gedif Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በአልጄሪያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጄሪያ በነበራቸው ቆይታ÷ ከአገሪቱ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…