Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ከ845 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ 845 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶችን መረቁ፡፡ ከንቲባዋ በመጀመሪያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘውን የምገባና…

ቻይና የአሜሪካ -ታይዋን የንግድ ግንኙነት ውይይትን ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ታይዋን በይፋ የጀመሩትን የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነት እንቅስቃሴ ቻይና ተቃውማለች፡፡ አሜሪካ እና ታይዋን የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነት ማዕቀፍ ላይ መደበኛ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ጉዳዩን…

ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እና የቻይናው ዋይ ቲ ኦ ኩባንያ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እና የቻይናው ዋይ ቲ ኦ ኩባንያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡   ስምምነቱን የኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ እና የቻይናው ዋይ ቲ…

ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት የፀደቀው ምክረ ሃሳብ መንግስት ለሰላማዊ አማራጭ ያለውን ቁርጠኝነት ያረጋገጠ ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴ ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት ያፀደቀው የሰላም ምክረ ሃሳብ የመንግስትን ለሰላማዊ አማራጭ ያለውን ቁርጠኝነት ያረጋገጠ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታርያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለፁ።…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ለአሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) ለአሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ባህል የአንድ አካባቢ…

የፌዴሬሽን ም/ቤት በደቡብ ክልል ስር የነበሩ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ያቀረቡትን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ስር የነበሩ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች በአንድ ክልል እንዲደራጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳለፈ።   ውሳኔውን በ5 ተቃውሞ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ክልል 6 ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ያቀረቡትን በጋራ ክልል የመመሰረት ጥያቄ ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ስር የሚገኙ 6 ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ያቀረቡትን በጋራ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመመሰረት ጥያቄ ላይ የውሳኔ ሀሳብ ቀርቦ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡   ምክር ቤቱ…

“ስለኢትዮጵያ” መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው 9ኛው "ስለኢትዮጵያ" መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “ሚዲያ ለሀገር ግንባታ” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

የፌዴሬሽን ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ነሐሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ከአስቸኳይ ጉባኤው አጀንዳዎች ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው፡፡ በስብሰባው የማንነት፣ የአስተዳደር ወሰንና የሰላም ግንባታ፣ የመንግሥታት ግንኙነት፣ የዴሞክራሲያዊ…

የድሬዳዋ ከተማ እና ዩኒቨርሲቲ ከቻይናው ቢንዝሆ ከተማ እና ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ እና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከቻይናው ቢንዝዮ ከተማ እና ቢንዝዮ ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡   በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በቻይና ሻንዶንግ ግዛት ቢንዝሆ…