የሀገር ውስጥ ዜና የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ለ20 ጀኔራሎች ለእያንዳንዳቸው 150 ካ/ሜ ቦታ አበረከተ Melaku Gedif Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር የህልውና ዘመቻውን ከፊት እየመሩ ድል ላስመዘገቡ 20 ጀኔራሎች ለእያንዳንዳቸው 150 ካሬ ሜትር የቤት መስሪያ ቦታ አበርክቷል። የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ መላሽ ወርቃለም÷ የአባቶቻችንን ታሪክ የደገሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የ6 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ6 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ በግጭት እና ድርቅ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል መሆኑን በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቀንጨር ችግርን ለመቅረፍ በተደረገው ርብርብ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል- አቶ ደመቀ Melaku Gedif Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ስርዓተ ምግብን ለማሻሻል እና የመቀንጨርን ችግርን ለመቅረፍ በተደረገ ርብርብ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህጻናት የተሟላ አእምሯዊና ስነልቦናዊ እድገት እንዲኖራቸው መጫወቻ ቦታዎችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል- ከንቲባ አዳነች Melaku Gedif Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ልጆች የተሟላ አእምሯዊና ስነልቦናዊ እድገት እንዲኖራቸው የተሟሉ መጫወቻ ቦታዎችን ማዘጋጀት እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የቀዳማይ ልጅነት እድገትና እንክብካቤ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በተሟላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ እና ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፣ ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ እና ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ የኢትዮጵያ መንግስት የሰሜኑን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት አደነቀች Melaku Gedif Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደምታደንቅ ገለጸች፡፡ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራት ግንኙነት ጉዳይ ምክትል ዳይሬክተር አይቨን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው 536 የጤና ተቋማት 463ቱ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ Melaku Gedif Aug 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የሕወሓት ወረራ በአፋርና አማራ ክልሎች ጉዳት ከደረሰባቸው 536 ጤና ተቋማት ውስጥ 463 የሚሆኑት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 319 ጤና ተቋማት በከፊል አገልግሎት የጀመሩና ወደ ተሟላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ የወደብ ባለስልጣን ልዑካን የሞጆ ወደብና ተርሚናልን ጎበኙ Melaku Gedif Aug 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የወደብ ባለስልጣን ልዑካን ቡድን የሞጆ ወደብና ተርሚናልን በዛሬ ዕለት ጎብኝተዋል። የልዑካን ቡድኑ የጉብኝት ዓላማ ባለስልጣኑ አዲስ ለሚያለማው የላሙ ወደብ ከኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነጌሌ አርሲ ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Aug 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነጌሌ አርሲ ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የነጌሌ አርሲ ጠቅላላ ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ አስታወቀ። ሆስፒታሉ ከህንድ ባስመጣቸው የዘርፉ ሀኪሞች ነው 2 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች የአይን ሞራ ግርዶሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከካርቱም አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረው አውሮፕላን ከተፈጠረው ችግር ጋር ተያይዞ ምርመራ እያደረኩ ነው አለ Melaku Gedif Aug 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካርቱም አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ከተፈጠረው ችግር ጋር ተያይዞ የበረራ አባላቱ ለጊዜው ከስራ መታገዳቸውን አስታወቀ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…