የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል መሆኑን በኢትዮጵያ ከጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ድጋፉ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአማራ ክልል ከ79 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነቱ ውድመትና ዝርፊያ ለደረሰባቸው ጤና ተቋማት ከ79 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና መሳሪያ እና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን በአሜሪካ የልማት ድርጅት የትራንስፎርም ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር የተባለ ግብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሄደ Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የግዳጅ ቀጠና የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት የዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከዞኑ የህዝብ ተወካዮችና ሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በምክክር መድረኩ የዕዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ነገ በአንድ ጀምበር 4 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል Melaku Gedif Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር አራት ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ከተማ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ሱዳን ልዑካን ቡድን የህዳሴ ግድብን ጎበኘ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ አማካሪ ኮንግ ቲፕቲፕ ጋትሉዋክ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኘ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የሚገኘው የልዑካን ቡድኑ በዛሬው ዕለት የታላቁ ህዳሴ ግድብን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ በሌላ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 4 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 4 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 13 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለ520 ሺህ ዜጎች የአስቸኳይ ምግብ እርዳታ ተሰራጨ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም በአፋር ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ 520 ሺህ ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ማሰራጨቱን አስታውቋል፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው ግጭት ሳቢያ በአፋር ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ100 ሺ ሄክታር በላይ መሬት በሩዝ እየለማ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምርት ዘመኑ ከ100 ሺ ሄክታር በላይ መሬት በሩዝ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ክልል የግብርናውን ምርትና ማርታማነት ለማሳደግ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የስራ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የስራ ጉባኤ እያካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት ተስማሙ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ እህትማማች ከተሞች የጋራ የልማት መድረክ በግልገል በለስ ከተማ የሁለቱም ከተሞች ፣ የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና የመተከል ዞን ከፍተኛ አመራሮች…