የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት ተስማሙ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ እህትማማች ከተሞች የጋራ የልማት መድረክ በግልገል በለስ ከተማ የሁለቱም ከተሞች ፣ የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና የመተከል ዞን ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አመራርና ሰራተኞች ችግኝ ተከሉ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አመራርና ሰራተኞች በሆለታ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ÷ምድርን አረንጓዴ የማድረግ ሥራ የሚድሮክ ቋሚና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ336 ሚሊየን ብር የተገነባ የገበያ ኢንተርፕራይዝ ተመረቀ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ336 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የግብርናና የተቀነባበሩ የግብርና ምርቶች መዳረሻ ገበያ ኢንተርፕራይዝ ዛሬ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የህዝብ ግንኙነት አማካሪ አቶ ሞላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ተያዘ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ከነተጠርጣሪው መያዙን የሰመራ ሎጊያ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ዋና አዛዥ ኮማንደር ቢልኢ አህመድ እንደገለጹት÷ ገንዘቡ በህገ-ወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልሸባብ ያሠበው የሽብር ሴራ በመከላከያ ሰራዊት እና በሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ከሽፏል -ሜ/ጄ ተስፋዬ አያሌው Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልሸባብ ኃይል ያሠበው የሽብር ሴራ በመከላከያ ሰራዊት እና በሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል አባላት መክሸፉን የቀጠናው ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ በመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ የኃይል ሥምሪት መምሪያ ኃላፊ እና የቀጠናው…
ስፓርት አቡበከር ናሰር ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጠረ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አቡበከር ናሰር ለደቡብ አፍሪካው ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል፡፡ በአሬና ስታዲየም በተደረገው የሰንዳውንስ እና የካይዘር ቺፍስ ጨዋታ አቡበከር በ76ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ በመግባት ነው ለክለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ የጠፉ የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን የመለሰ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የጠፉ የተፈጥሮ ሀብቶቻችንን የመለሰ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሐረር ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን በዛሬው ዕለት አኑረዋል ። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐረር ገቡ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐረር ከተማ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐረር ከተማ ሲገቡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሐረር ቆይታቸውም በከተማዋ በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ለትግራይ ክልል 240 ሺህ 73 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ተልኳል – ኮሚሽኑ Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል ከሐምሌ ወር 2013 ዓ.ም ጀምሮ 240 ሺህ 73 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር መላኩን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአትሌቶች አኩሪ ድል የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ትውልድ ተሸጋሪ እሴት መሆኑን ያሳያል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣት አትሌቶቻችን የተደገመው አኩሪ ድል የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ትውልድ ተሸጋሪ እሴት መሆኑን ያሳያል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው…