Fana: At a Speed of Life!

ፕሮፌሰር ብርሃኑ የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮን የለውጥ ስራዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮን የለውጥ ስራዎች ጎብኝተዋል።   ሚኒስትሩ በጭፍራ ወረዳ በህወሓት ሽብር ቡድን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት የመሰረት ድንጋይ ካስቀመጡ…

አምባሳደር ብርቱካን ከተመድ የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ዳኒኤል ኤንድሪስ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እየተደረጉ ያሉ የሰብዓዊ ድጋፎችን…

የሕዳሴ ግድብ የትኛውም ችግር ሳይበግረው ለስኬት መብቃቱ የህዝቡን ጥንካሬ እና ህብረት የሚያሳይ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ማንኛውም ሰው ሰራሽ ችግር ሳይበግረው ለስኬት መብቃቱ የህዝቡን ጥንካሬ እና ህብረት የሚያሳይ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ…

የህዳሴ ግድብ ለየትኛውም ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ በየትኛውም ሰው ሰራሽ ጫና ሳይበገር ለስኬት መብቃቱ የትውልዱ ፅናት እና ትብብር ማሳያ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ የሕዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ…

በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል አከባበር ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል መሪ ዕቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር÷ውይይቱ ባለፉት ዓመታት በበዓሉ አፈጻጸም የተስተዋሉ…

የደቡብ ምዕራብ ክልል የ2015 በጀት 11 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት ዓመት የቀረበውን 11 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡   የክልሉ ፉይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ÷ በጀቱ በኢኮኖሚው ውስጥ መዋቅራዊ…

አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን እንዲቀበል ግፊት ሊያደርግበት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ከፀብ ጫሪ ድርጊቱ በመውጣት የሰላም አማራጮችን እንዲጠቀም የትግራይ ህዝብና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግፊት ሊያደርግበት እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ባለሙያ ንጋቱ አበበ…

አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት በኢኮኖሚው ዘርፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ ይመቻቻል-ብሄራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት በኢኮኖሚው ዘርፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ የማስቻል ስራ ላይ ትኩረት አድረጎ እንደሚሰራ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በብሄራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ሱፐር ቪዥን…

አሜሪካ ለዩክሬን 1 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን አንድ ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነች፡፡የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ድጋፉ የረጅም ርቀት ጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች፣ ሚሳኤል፣ የከባድ መሳሪያ ተተኳሽ ጥይቶች እና…

አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዝውውሩን ማጠናቀቁ ተገልጿል፡፡   አቡበከር ከወራት በፊት ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በደረሰው ስምምነት መሰረት ወደ ደቡብ አፍሪካ ቢያቀናም ዝውውሩ…