የሀገር ውስጥ ዜና ትብብር እና አንድነታችን የድል ብስራታችን መሰረት ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Melaku Gedif Jul 28, 2022 0 ትብብር እና አንድነታችን የድል ብስራታችን መሰረት ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትብብር እና አንድነታችን የድል ብስራታችን መሰረት ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአትሌቶቻችንን የላብ ውጤት የሀገር ክብር መገለጫ በሆነው ሰንደቃችን ላይ አሻግረን እንድናይ አድርጎናል – አቶ ርስቱ ይርዳ Melaku Gedif Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቶቻችንን የላብ ውጤት የሀገር ክብር መገለጫ በሆነው ሰንደቃችን ላይ አሻግረን እንድናይ አድርጎናል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በአትሌቲክስ ቡድኑ የተገኘውን ዉጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኙት ጀግና አትሌቶች የቀድሞ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የትውልድ ቅብብሎሽ ውጤት ናቸው – ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ Melaku Gedif Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ በሚደረጉ ውድድሮች የኢትዮጵያ አትሌቶችን የሜዳሊያ ብዛት ከፍ ለማደረግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ ተናገረች፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው Melaku Gedif Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Jul 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ እና የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተፈራርመዋል፡፡ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Jul 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሰርጌይ ላቭሮቭ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ላሳዩት ሀገራዊ አንድነትና ላስገኙት ውጤት የጀግና አቀባበል ይደረግላቸዋል Melaku Gedif Jul 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላሳዩት ሀገራዊ አንድነትና ላስገኙት ወርቃማ ድል ልዩና ደማቅ አቀባበል እንደሚደረግላቸው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአሜሪካ በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 75ቱ ወንዶች ሲሆኑ÷አንድ ዕድሜው ከ18 ዓመት በታች የሆነ ታዳጊ መኖሩንም ከሴቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጋሸና የሀገር ዋስትና” በሚል መሪ ቃል በክልሉ ወጣቶችና ሴቶች ሊግ አስተባባሪነት የችግኝ ተከላ ተካሄደ Melaku Gedif Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ጋሸና የሀገር ዋስትና" በሚል መሪቃል በአማራ ክልል ወጣቶችና ሴቶች ሊግ አስተባባሪነት ከመላው የአማራ ክልል አካባቢዎች የተውጣጡ ወጣቶች የተሳተፉበት በአንድ ጀንበር 50 ሺህ አገር በቀል ችግኝ ለመትከል የተዘጋጀ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱኒዚያውያን አዲስ በተዘጋጀው የሕገ መንግስት ረቂቅ ላይ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ እየሰጡ ነው Melaku Gedif Jul 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱኒዚያውያን በአዲስ መልኩ በተዘጋጀው የሕገ መንግስት ረቂቅ ላይ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ እየሰጡ ነው፡፡ ለድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይ መከፈታቸው ተመላክቷል፡፡…