Fana: At a Speed of Life!

አመራሩ ከባለፋት ተሞክሮዎች በመማር ለቀጣዩ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ስኬታማነት መዘጋጀት አለበት -አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከባለፋት ስኬቶች ተሞክሮ በመውሰድ እና ድክመቶችን በማረም ለቀጣይ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ስኬታማነት መዘጋጀት አለበት ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን አሳሰቡ፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በአዳማ 19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የውጭ ሀገራት ገንዘቦች እና 3 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም ወርቅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያዩ የውጭ ሀገራት ገንዘቦች እና 3 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም ወርቅ ተያዘ፡፡ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ መኩሪያ ዲንቁ እንደገለጹት÷ህገ ወጥ…

ሩሲያ ከምዕራባውያን ለዩክሬን የተበረከቱ የጦር መሳሪያዎች ማውደሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዩክሬን ኦዴሳ ወደብ በሚገኝ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ማዕከል ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ በክሩዝ ሚሳኤል በተፈጸመው ጥቃትም÷ ከምዕራባውያን ለዩክሬን በስጦታ የተበረከቱ የተለያዩ የጦር…

በሰሜን ሸዋ ዞን የተከሰተውን ተምች ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በስምንት ወረዳዎች ከ11 ሺህ በላይ ሄክታር በሰብል የተሸፈነ መሬት ላይ የተከሰተውን የሰብል አውዳሚ ተምች ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከሁልሁል ዘመቻ የተመለሰውን የክልሉ ልዩ ኃይል ወደ ድንበር ሸኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሁልሁል ቀበሌ ሰርጎ የገባውን የአልሸባብ ቡድን ለመደምሰስ የተመለሰውን የክልሉ ልዩ ሃይል ወደ ድንበር ሸኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአፍዴር ዞን ቆህሌ ወረዳ በሁልሁል ንዑስ ቀበሌ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ 2014 ዓ.ም የፖለቲካና የውስጠ ድርጅት ስራ አፈጻም ሪፖርት እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በተገኙበት የ2014 ዓ.ም የፖለቲካና የውስጠ ድርጅት ስራ አፈጻም ሪፖርትን እየገመገመ ነው፡፡ አቶ አሻድሊ በ2014 በጀት ዓመት የታዩ ክፍተቶች በ2015…

በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጂቡቲ የሰራተኛ ሚኒስትር ኦማር አብዲ ሰይድ ጋርተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አምባሳደር ብርሃኑ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…

በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሶስተኛው ዙር በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያን ወደ አገራቸው ለመመለስ በተከናወነው ስራ 80 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስራ አመራር ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የስራ አመራር ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የፓርቲውን የስራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ የዋና ጽህፈት ቤቱ የተለያዩ ዘርፎች ከክልልና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ዘርፎች ጋር በጋራ…

1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 206 የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ ÷ 92ቱ ደግሞ ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…