Fana: At a Speed of Life!

አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ የምግብ እርዳታ የጫኑ 13 የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሽከርካሪዎች ሰቆጣ ከተማ ገብተዋል፡፡   የሰብዓዊ እርዳታው በኤፍ ኤች ኢትዮጵያ አስተባባሪነትና በዓለም ምግብ ፕሮግራም አቅራቢነት በአበርገሌ ወረዳ በሚገኙ…

አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ እና በግጭት ምክንያት ችግር…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ ሰባት ወረዳዎች ተምች መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ ሰባት ወረዳዎች ተምች መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የሰብል ልማት ቡድን መሪ አቶ አበበ ጌታቸው እንዳሉት÷ በበሀገረማርያም፣ ምንጃር፣ በረኸት አሳግርት፣ አንጎለላና ጠራ፣ አንኮበርና…

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት እና ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው…

በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ 2ኛ ላይ ተቀምጣለች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬጎን እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ 2ኛ ስፍራን ይዛለች፡፡   በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ እስካሁን ሶስት የወርቅ እና ሶስት የብር ሜዳሊያ በማምጣት ነው ከአሜሪካ ቀጥላ…

አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 3ኛውን የወርቅ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳልያ አገኘች። ከሰአት በኋላ በተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ ውድድሩን በአሸናፊነት…

በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር ከ448 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር በተካሄደ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 448 ሚሊየን 622 ሺህ 319 ችግኞች መትከል መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የዘንድሮውን ዓመት…

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን የዘመናዊ ቆጣሪ ተጠቃሚ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልሉ ለሚገኙ የከፍተኛ ኀይል ተጠቃሚ ደንበኞች የዘመናዊ ቆጣሪ (ስማርት ሜትር) ተጠቃሚ አደረገ፡፡ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ የከፍተኛ ኀይል ተጠቃሚ ደንበኞች ነባር…

የደቡብ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በ2015 ዓ.ም በጀት ያልተማከለ አስተዳደር ስርዓት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ245ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2015 ዓ.ም በጀት ያልተማከለ አስተዳደር ስርዓት ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል።   መስተዳድር ምክር ቤቱ ከፌደራል መንግስት ለ2015 በጀት ዓመት የተመደበለትን…

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የትኛውም የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል…