የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአንድ ቀን የዶሮ ጫጩቶች ተሰራጩ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዶሮ እርባታ ዘርፍ የሚገኘውን ሀብት ለማሳደግ ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአንድ ቀን የዶሮ ጫጩቶችን መሰራጨታቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያና መኖ ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ እያሱ ተፈራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅና ወንጀልን ለመከላከል ቁጥጥር እየተደረገ ነው -ፖሊስ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅና የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከል ጠንካራ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ÷ በመዲናዋ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እየመከረ ነው Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የሁሉም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በተገኙበት በተለያዩ ጉዳዩች ላይ እየመከረ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ዘርፈ ብዙ ግልጋሎት እየሰጠ የሚገኘው የድጎማ በጀትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አየርላንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 2 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ ሁለት ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች፡፡ አየርላንድ ያደረገችው ድጋፍ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በግጭት እና ድርቅ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ እና አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ በሙስና ተጠርጥረው ተያዙ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ኮሚሽነሩ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ነው ዛሬ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት። በፌደራል ፖሊስ በወንጀል ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ንግድ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከባለሀብቶችና ከሌሎች ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ ”በሚል መሪ ቃል የአፍሪካ ወጣቶች የተሳተፉበት የሰላም ሴሚናር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወጣቶች ለሰላም ግባንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪቃል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ወጣቶች የሚሳተፉበት የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሰላም ሴሚናርና የፓናል ውይይት መድረኩን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴው ስራ መጀመሩን አስታወቀ Melaku Gedif Jul 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬደዋን ሁሴን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር ሰሞኑን በወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የዳታ ማጭበርበር መከሰቱን አስታወቀ Melaku Gedif Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 01 ቀን 2014 በወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የዳታ ማጭበርበር ድርጊት በመከሰቱ ሁኔታውን እያጣራ እንደሚገኝ እና በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 45 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 45 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 11ዱ ህጻናት መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…