Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ ጥገኝነት የጠየቁና ወደ ሩዋንዳ ሊላኩ የነበሩ ስደተኞች በረራ ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ጥገኝነት የጠየቁና ወደ ሩዋንዳ ሊላኩ የነበሩ ስደተኞች የአውሮፕላን በረራ በፍርድ ቤት መታገዱ ተሰማ። አውሮፕላኑ ለበረራ በተዘጋጀበት ወቅት መታገዱ ነው የተነገረው። እንግሊዝ ከጦርነት ሽሽት ወደ ግዛቷ የገቡ ስደተኞችን በሩዋንዳ…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም የዴንማርክ መንግሥት በሲዳማ ክልል በንፁህ መጠጥ ውሃ ልማት…

በአማራ ክልል ከሚገኙ 234 ማደያዎች ውስጥ 46 የሚሆኑት ስራ ማቆማቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከሚገኙ 234 ማደያዎች ውስጥ 46 የሚሆኑት አገልግሎት ማቆማቸውን የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን ከነዳጅ አቅርቦት ስርጭት ጋር በተያያዘ እያጋጠሙ ባሉ ወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ ከሰሜን ሸዋ፣…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከጅቡቲ ዓለም አቀፍ ወደብ እና ነፃ ቀጠና ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከጅቡቲ ዓለም አቀፍ ወደብ እና ነፃ ቀጠና ሊቀመንበር አቡበከር ኦማር ሀዲ ጋር ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በጅቡቲ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ መሆኑን በጅቡቲ…

ዩ ኤስ ኤይድ በአፍሪካ ቀንድ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች 105 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ እየሰጠሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ ለሚገኙና አሳሳቢ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚውል 105 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገለጸ። ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…

የኒውክሌር ኃይል ልማትን የተመለከተ አገር አቀፍ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውክሌር ኃይል ልማትን የሚመለከት አገር አቀፍ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   በመድረኩ ላይ የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘርፉ ባለሙያዎች፣ ከቱርክ፣ ከኮሪያ፣ ከአዲስ አበባ…

በደሴ ከተማ በሕግ ሲፈለጉ የነበሩ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ምክንያት የ5 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ

በደሴ ከተማ በሕግ ሲፈለጉ የነበሩ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ምክንያት የ5 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ   አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አስተዳደር በቧንቧ ውሃ ክፍለ ከተማ 4ኛ ፓሊስ ጣቢያ በሕግ ሲፈለጉ የነበሩ ታጠቂዎች ይዘውት…

1ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 86 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ከተመላሾቹ ውስጥም አራት ህጻናት እንደሚገኙበት ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

በመዲናዋ የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ዘይት ሊሰራጭ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል 6 ሚሊየን 807 ሺህ ሊትር ዘይት እና 3 ሺህ 500 ኩንታል ስኳር በተያዘው ሰኔ ወር ስርጭት ለማካሄድ መታቀዱን የከተማዋ የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡…

የአሜሪካው ኦሪዮን የሳተላይት ኩባንያ በዘርፉ ልማት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ “ኦሪዮን አስት” ከተሰኘ የአሜሪካ የሳተላይት ኩባንያ ባለቤትና ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር አልቪን የተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሳተላይት መረጃ…