በመዲናዋ የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ዘይት ሊሰራጭ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለል 6 ሚሊየን 807 ሺህ ሊትር ዘይት እና 3 ሺህ 500 ኩንታል ስኳር በተያዘው ሰኔ ወር ስርጭት ለማካሄድ መታቀዱን የከተማዋ የንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡…