Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባሳለፍነው ሐሙስ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት…

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጎንደር ያስገነባውን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው የዳሽን ቢራ ፋብሪካ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው የማስፋፊያ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡   በምረቃ ስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የኢንዱስትሪ…

በፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ያለምወርቅ ጀምበሩ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 10 የፍጻሜ ውድድር ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀምበሩ አሸነፈች፡፡   በውድድሩ ምዕራፍ የመጨረሻ ዙር የቀረቡት ድምፃውያን ዳንኤል አዱኛ ፣ ደሳለኝ አበበ፣ያለምወርቅ ጀምበሩ እና ገረመው ገብረፃዲቅ በሦስት…

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 308 ተሽከርካሪዎች ትግራይ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ እርዳታ የጫኑና እስካሁን ከተላከው ከፍተኛውን መጠን የያዙ 308 ተሽከርካሪዎች በዚህ ሳምንት ትግራይ ክልል መግባታቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ።   የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…

ከንቲባ አዳነች ከአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ወይዘሮ ናርዶስ በቀለን በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   ከንቲባ አዳነች ለአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ…

የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 673 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለ3 ሺህ 673 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡   የክልሉ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ለሕግ ታራሚዎቹ ይቅርታ የተደረገው በ1994 ዓ.ም ተሻሽሎ የወጣው የኦሮሚያ ብሔራዊ…

ለሚቀጥሉት 5 ወራት የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪም ሆነ ተከራዮችን ማስለቀቅ የተከለከለ ነው – የድሬዳዋ ከተማ  አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለሚቀጥሉት አምሥት ወራት የመኖሪያ ቤት አከራዮች በተከራዮቻቸው ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪም ሆነ ከቤት የማስለቀቅ ተግባር እንዳያደርጉ ውሳኔ አሳልፏል ። የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ሰኔ 2 ቀን 2014 ባካሄደው መደበኛ…

ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የመገጭ ግድብን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የመገጭ ግድብን እየጎበኙ ነው። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የመገጭ ግድብ ግንባታ ሂደት የዛሬ ሁለት ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል፡፡ በ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እየተገነባ ያለው ይህ…

የሲሚንቶ ግብይትን እያዛቡ ያሉት አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች ከግብይት ውጪ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ግብይትን እያዛቡ ያሉት አከፋፋዮችና ቸርቻሪዎች ከግብይት ውጪ መደረጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ በሰጡት መግለጫ÷በግንባታው ዘርፍ ዋነኛ…

የመዲናዋ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዘንድሮው ክረምት የጎርፍ አደጋ ስጋት ያለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…