Fana: At a Speed of Life!

የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው-የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገሪቱን የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ያብባል አዲስ ÷የብረትና ከሰል ምርቶች በታጁራ ወደብ በኩል…

ለጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ32 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ32 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የህክምና ግብዓት እና አልሚ ምግብ ድጋፍ ተደረገለት፡፡   ድጋፉን ምህረት የህክምና አቅርቦት ቡድን እና የክርስቲያን ኤይድ ድርጅት ከጄ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመመስረቻ መስፈርቱን ላሟሉ ስምንት አዳዲስ ባንኮች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመመስረቻ መስፈርቱን ላሟሉ ስምንት አዳዲስ ባንኮች ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል።   በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ቁጥጥር ዳሬክተር ፍሬዘር አያሌው÷በፋይናንስ ዘርፉ ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ ለውጦችን ተከትሎ…

በመዲናዋ ለ6 ሺህ 23 ኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታ ለማስተላለፍ ተችሏል- አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት 10 ወራት ለ6 ሺህ 23 ኢንተርፕራይዞችና አንቀሳቃሾች የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍ መቻሉ ተገልጿል፡፡   በምክትል ከንቲባና የሥራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር…

ባለሥልጣኑ “የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ዩኒቨርሲቲ” በሚል ስያሜ የተቋቋመ ተቋም እንደሌለ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ አገር በቀል እውቀት ዩኒቨርሲቲ” በሚል ስያሜ የተቋቋመ ተቋም አለመኖሩን የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጣና ባለሥልጣን አስታወቀ ፡፡ ባለሥልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ማንኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መቋቋም የሚችለው…

ለትግራይ ክልል ከባለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብርና 87 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ ተልኳል- የጠቅላይሚኒስትር ጽህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል ከባለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ጥሬ ብር፣ 87 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብ እና ከ783 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ መላኩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ…

ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት 110 ሚሊየን 66 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ባደረገው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ ከተማ አዲስ የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ አዲስ የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች ግንባታን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡፡   ከንቲባዋ አጠቃላይ 36 ቤቶች ግንባታ ያስጀመሩ ሲሆን÷ ከእነዚህም…

በኢትዮጵያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የፖሊሲ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የፖሊሲ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ መሆኑን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አስታውቋል።   የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን አገራዊ ፋይዳ ያለው ዘላቂ ተግባር አድርጎ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ፥ የሥጋ ደዌ ተጠቂ የሆኑ የማህበረሰብ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት እድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የሚኖሩ የስጋ ደዌ ተጠቂ ማህበረሰብ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት እድሳት በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ከክረምት በፊት ተጠናቀው የሚያልቁ…