Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡   ፕሬዚዳንቷ ድጋፉን ያደረጉት በመዲናዋ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ለሚኖሩ 300 ለሚሆኑ ወገኖች ነው፡፡…

የባለቤቱን ፊርማ አስመስለው በመፈረም ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ወጪና ገቢ ያደረጉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሂሳብ ባለቤቱ ቼክ ፈርሞ ባልሰጠበት ሁኔታ የባለቤቱን ፊርማ አስመስለው በመፈረም ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ወጪና ገቢ በማድረግ ከባድ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ግለሰቦቹ መንግስታዊ ሰነዶችን በሀሰት አስመስሎ…

በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ሥጋት እንዲከበር የፌደራል ፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉ የሰላምና የደስታ ሆኖ እንዲያልፍ እና የዕምነቱ ተከታዮች ያለምንም የፀጥታ ሥጋት ያከብሩ ዘንድ የፌደራል ፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጸ፡፡   በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ከደረሰባቸው 42 ሆስፒታሎች 36 ያህሉ ወደ ሥራ መመለሳቸውን ሚኒስቴሩ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት ጉዳት ከደረሰባቸው 42 ሆስፒታሎች ውስጥ 36 ያህሉ ወደ ሥራ መመለሳቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ በተደረገው የዳሰሳ ጥናት መረጃ መሰረት በአማራ…

በአዲስ አበባ ለበዓላት የቀረቡ መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ስርጭትን እየተቆጣጠረ መሆኑን አስተዳደሩ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዮቹ የትንሳኤ እና የኢድ አልፈጥር በዓላት ለገበያ የቀረቡ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተገቢው ሁኔታ እንዲሰራጩ አስፈላጊው ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡  …

በመዲናዋ ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ በገበያና በሌሎች ሥፍራዎች ወንጀሎች እንዳይፈጸሙ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ÷ በተለይም የሕዝብ እንቅስቃሴ…

በድሬዳዋ 10 ሺህ ዜጎች የተሳተፉትበት የጎዳና ላይ የአብሮነት ኢፍጣር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ 10 ሺህ የሚሆኑ የእስልምና እምነት ተከታዮች የተሳተፉበት የጎዳ ላይ ኢፍጣር ተካሂዷል።   በለገሀር አደባባይ በተካሄደው መርሐ ግብር ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች፣ የሃይማኖት…

ቋሚ ኮሚቴው ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች ከመላ አገሪቱ መልምሎ ማሰልጠን እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች ከመላ አገሪቱ መልምሎ ማሰልጠን እንደሚገባ አሳስቧል፡፡   ቋሚ ኮሚቴው በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር…

በጅማ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር ስነ ስርዓት ተካሂዷል።   በኢፍጣር ፕሮግራሙ ላይ ጾሙን እየጾሙ ያሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና አቅመ ደካሞች ተሳትፈዋል።   መርሐ ግብሩን በጅማ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያዘጋጀው የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር ስነስርዓት አካሂዷል።   በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ÷ ረመዳንን ፈጣሪ…