የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመረጃ ቋት ማዕከል እየገነባ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመረጃ ቋት ማዕከል እየገነባ መሆኑን አስታውቋል። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተካሄደው የህልውና ዘመቻ ምክንያት በተለይ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ በውጭ አገር ሥራ ስምሪት ዘርፍ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ተስማሙ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በውጭ አገር የሥራ ስምሪት ዘርፍ የተሻሉ በተባሉ ተሞክሮዎች ላይ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በ40 ቢሊየን ብር የኮንትራት ውል 50 የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያከናወነ ነው Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት ከ40 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በሚጠይቅ የኮንትራት ውል 50 የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል። ኮርፖሬሽኑ በአቃቂ ቃሊቲ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለላሊበላ ከተማ ከ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የውሃ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ሲ አር ኤስ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገዙ የንጹህ መጠጥ ውሃን ለማህበረሰቡ ማድረስ የሚያግዙ ማሽኖች ድጋፍ ተደርጎለታል፡፡ የጽህፈት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የኔዘርላንድስ እና የቤልጂዬም ዲፕሎማቶችን አባረረች Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 15 የኔዘርላንድስ እና ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የቤልጂዬም ዲፕሎማቶችን አባረረች፡፡ ዲፕሎማቶቹ በሁለት ቀናት ጊዜ ውስጥ ሩሲያን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ መተላለፉን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሉሲ -ድንቅነሽ ኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ ትርኢት ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉሲ -ድንቅነሽ ኢትዮጵያ የተሰኘ ባሕላዊ ሙዚቃ ትርኢት ሊካሄድ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የኪነ ጥበብና ስነጥ በብ የፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ነፊሳ አልማሂዲ÷ “ሉሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች ለትንሳኤ እና ኢድ አልፈጥር ከሚፈጸም እርድ የሚገኝን ቆዳ በጥንቃቄ ለገበያ እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች በቀጣይ ከሚከበሩት የትንሳኤ እና የኢድ አልፈጥር በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት ለገበያ እንዲያቀርቡ የቆዳ እና ቆዳ ውጤቶች ምርምርና ልማት ማዕከል ጥሪ አቅርቧል። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንጅ ቆለላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጎንጅ ቆለላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው በዛሬው ዕለት ከባሕርዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የፌደራል ፖሊስ መኪና የዛት ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፉት 9 ወራት ለ340 ሺህ 638 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል-የከተማ አስተዳደሩ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፉት 9 ወራት ለ340 ሺህ 638 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ አስተዳደሩ ባለፉት 9 ወራት የተከናወኑ ስራዎችን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት÷ በተጠቀሰው ጊዜ ለ329 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮቪድ-19 እና በጸጥታ ችግር የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማነቃቅት ያለመ ስልጠና በላሊበላ ተጀመረ Melaku Gedif Apr 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ወረርሽኝ እና እና በጸጥታ ችግር የተጎዱ ዋና ዋና የቱሪዝም መዳረሻዎችን ማነቃቃት ያለመ እና የዘርፉን ተዋናዮች ያሳተፈ ስልጠና በላሊበላ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ…