በአማራ ክልል በአሻባሪው ህወሓት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ የጤና ተቋማት ወደ አገልግሎት መስጠት እየተመለሱ ነው- የክልሉ ጤና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ጤና ተቋማት ባለሙያዎች ባሳዩት ቁርጠኝነት አገልግሎት መስጠት እየጀመሩ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገልጿል፡፡
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት የ6 ወራት…