Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት አደንቃለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደንቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ዛሬ…

አሜሪካ በታይዋን የውስጥ ጉዳይ ላይ የምታደርገው ትንኮሳ በእሳት እንደ መጫዎት ይቆጠራል – ቻይና

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፓርላማ አባላትን ያካተተ የልዑካን ቡድን በታይዋን ጉብኝት ማድረጉን ተከትሎ ቻይና በታይፔ አቅራቢያ ወታደራዊ ልምምድ እያደረገች መሆኗ ተገልጿል፡፡   የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ…

ሚኒስቴሩ በአገር አቀፍ ደረጃ ከ3 ሺህ 700 በላይ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ ከ3 ሺህ 700 በላይ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች በመጠጥ ውሃ ማስተባበሪያ ፕሮግራም እየተገነቡ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።   የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ…

አምባሳደር አደም መሀመድ ከቱርክ ሲ ቪል አቪዬሽን ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሀመድ እና በቱርክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርያል ማናጀር ፋኪያ አብደርህማን ከቱርክ የሲቪል አቪዬሽን ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጀነራል ፕሮፌሰር ዶ/ር ከማል ዬኩሱክ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ገንዘብ እናባዛለን በሚል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ለማጭበርበር የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገንዘብ እናባዛለን ብለው ከአንድ ግለሰብ ላይ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ለማጭበርበር የሞከሩ ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።   ተጠርጣሪዎቹ ሚያዚያ 5 ቀን 2014 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል አቶ ደመቀ አጥናፉ በኢትዮጵያ አዲሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተወካይ ክላውድ ጂብዳር ጋር ተወያይተዋል፡፡   በወቅቱም የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በሰው ሰራሽ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። በሀገሪቱ የወደብ ከተማ ደርባን  የጣለው ከባድ ዝናብ በአካባቢው የጎርፍ አደጋን አስከትሏል።…

በአማራ እና አፋር ክልሎች እርዳታን ለማድረስ የዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች ተሳትፎ መሻሻል አሳይቷል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ እርዳታን ለማድረስ የዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች ተሳትፎ መሻሻል ማሳየቱን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ከፋና…

አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው ወረራ በትራንስፖርት መሠረተ ልማቶች ላይ ከ1 ነጥብ 75 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት መስጫ ተቋማትና መሰረተ ልማቶች ላይ ከ1 ነጥብ 75 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት ማድረሱን ጥናት አመላከተ፡፡   በአማራ…

የኮሪያው ብረት አምራች ኩባንያ ፖስኮ በኢትዮጵያ የብረትና የብረት ውጤቶችን ለማምረት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኮሪያው ብረት አምራች ኩባንያ ፖስኮ ኃላፊና ሙያተኞች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል።   በውይይቱም የኢትዮጵያ የብረት ማዕድንን በመጠቀም የብረትና የብረት ውጤቶችን ለማምረት ለተያዘው…