Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙባሽር ዲባድ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ የተመራ የልኡካን ቡድን ከሶማሌ ክልል ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ሙባሽር ዲባድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ በተከሰተው ድርቅ እና በድርቁ ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች እየተሰጠ ባለው…

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ በተገነቡ 67 ቤቶችና 43 አጥሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጀሞ ወረዳ 1መንደር 3 በተለምዶ ሱቂ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህገ ወጥ መንገድ በተገነቡ 67 ቤቶችና 43 አጥሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክፍለ ከተማው አስተዳደር አስታውቋል ፡፡  …

1 ሺህ 355 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዱ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ1 ሺህ 355 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ወደ አገራቸው ከተመለሱት 1 ሺህ 355 ዜጎች ውስጥ 350 ዎቹ ህጻናት ሲሆኑ÷1 ሺህ 5 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሾቹ…

በፍትህ ዘርፉ የሚስተዋሉችግሮችን መፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የፌዴራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት ከፌዴራልና ከክልል የፍትህ አካላት ጋር አገራዊ የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡   በመድረኩ የፌዴራል የፍትሕና የሕግ ኢንስቲትዩት ዋና…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በጤናው ዘርፍ በትብብር ለመስራትና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የበሽታዎች መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) ዳይሬክተር ጉው ፉ ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ሁለቱ አገራት በተለይ በበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ረገድ…

ወጣቱ ለሁለንተናዊ የሀገር ግንባታ ለሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ለሁለንተናዊ የሀገር ግንባታ ለሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል።   ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ስብሰባ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   ትውልዱ የሀገር ባለቤት በመሆኑ…

የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ በሁሉም አካባቢ የጸጥታ ጥበቃ ስራን አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል የኦሮሚያ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ በሁሉም አካባቢ የጸጥታ ጥበቃ ስራን አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል የኦሮሚያ ክልል አስታውቋል፡፡   የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ÷ የክልሉ መንግስት ከመጋቢት 30 እስከ…

ሃይል የማመንጨትሥራውን ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ የተለያዩ የማዘመን ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡   በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ እያየሁ ሁንዴሳ እንደተናገሩት÷ ኃይል የማመንጨት…

በ2022ቱ የሆላንድ ሮተርዳም ማራቶን አትሌት ፌቨን ሃይሉ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ በሆላንድ በሚከናወነው የሮተርዳም ማራቶን በሴቶች ምድብ ኢትዮጵዊቷ አትሌት ፌቨን ሃይሉ አሸንፋለች፡፡   ፌቨን ርቀቱን በ2 ሰዓት ከ22 ደቂቃ ከ01 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው አሸናፊ የሆነችው፡፡…

በመዲናዋ በግል ት/ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን 24 በመቶ የሚሆኑት በመምህርነት ሙያ ያልሰለጠኑ ናቸው- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በግል ትምህርት ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን መካከል 24 በመቶ የሚሆኑት በመምህርነት ሙያ ያልሰለጠኑ መሆናቸውን የአዲስ አበባ የትምህርት ስልጠና፣ ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል።   የአዲስ አበባ ትምህርት…