Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ የኢትዮጵያ ቢሮ አስታወቀ።   የማስተባበሪያ ቢሮው ሃላፊ ሚሼል ሳድ…

የሩስያ ኃይሎች በምስራቅ ዩክሬን በኩል የማጥቃት ዘመቻቸውን ማፋፋማቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን በኩል የሚያደርጉትን የማጥቃት ዘመቻ እንደገና አጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ።   ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀውና 46ኛ ቀኑን የያዘው የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት በዛሬው ዕለት በዩክሬን ምሥራቃዊ…

መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው-አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በሁለቱም ወገኖች በኩል በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ ፡፡   በአፍሪካ እና ቻይና ሥልጣኔዎች ዙሪያ ያተኮረ…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡትን ሪፖርት እንደማይቀበለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡት ሪፖርት ሚዛናዊነት የጎደለው፣ ለአንድ ወገን ያደላ እና ተዓማኒነት የሌለው እንዲሁም የተቋማቱን ፖለቲካዊ ወገንተኝነት የሚያሳብቅ ነው ሲል ገለጸ፡፡…

በመዲናዋ በተደራጀ መንገድ የመሬት ወረራ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተደራጀ መንገድ የመሬት ወረራ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር የተባሉ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡   ግለሰቦቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 9 ቀጠና 3 ኪዳነ…

የሆቴል መረጃዎችን ከጸጥታ ተቋማትጋር ማስተሳሰር የሚያስችል የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ዘርፉን የመረጃ አያያዝ የሚያዘምን የፖሊስና ሆቴሎች የመረጃ አያያዝና አስተዳደር ስርዓት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡   ስርዓቱ የሆቴል መረጃዎች ከጸጥታ ተቋማት ጋር እንዲተሳሰሩ የሚያደርግና የፀጥታ ተቋማትን የመረጃ አያያዝ…

ክላረንስ ሲዶርፍ ከታላቁ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሪያል ማድሪድ እና ኤሲ ሚላን ኮኮብ ክላረንስ ሲደሮፍ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ መጥቷል፡፡ በአፍሪካ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጉዞ ከሚያደርግባቸው አራት አገራት መካከል አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ባለ ትልቁ ጆሮ…

ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።   አምባሳደር ዲና ዛሬ በጎንደር ከተማ ሳምንታዊ መግለጫ…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት ህብረት የቢዝነስ ፎረም ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ቢዝነስ ፎረም በኢትዮጵያ በቀጣይ ከመንግስት ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ቢዝነስ ፎረም ሊቀመንበር ሚስተር ቤን ዲፓራትሬ ከገንዘብ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ሰመሬታ…

የሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት በሸቀጦች አቅርቦት ሰንሰለት ላይ የጋረጠው ፈተና ለአፍሪካ የማንቂያ ደወል ነው – ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት በሸቀጦች አቅርቦት ሰንሰለት ላይ የጋረጠው ፈተና ለአፍሪካ የማንቂያ ደወል ነው ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ አስታወቁ፡፡ የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ…