Fana: At a Speed of Life!

የአገራዊ ምክክር ሂደቱ አካታችና አሳታፊ መሆን ለታቀደው ብሄራዊ መግባባት ስኬት ትልቁን ሚናይጫወታል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ መግባባትን ለመፍጠር አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ትልቅ አደራ እና ሃላፊነት አለበት አሉ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁራን፡፡   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩና…

በምስራቅ ኢትዮጵያ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነ ው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ኢትዮጵያ በሚገኙት ሐረሪ ክልል፣ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ ተገለጸ። የ2014 ዓ.ም ሁለተኛው ዙር የፖሊዮ መከላከያ…

የግሉ ዘርፍ ያልመራው የክህሎት ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ይሳካል ተብሎ አይታሰብም – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ ያልመራው የክህሎት ልማት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ሰላም ማረጋገጥ እንደማይቻል የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተናገሩ፡፡   የሥራ እና…

1 ሺህ 86 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 86 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ፡፡ ወደ አገራቸው ከተመለሱት ዜጎች ውስጥ 330 ሴቶች እና 80 የሚሆኑት ደግሞ ህጻናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ ወደ አሸነፊነት የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ፋሲል ከነማን ከጅማ አባ ጅፋር ያገናኘው ጨዋታ በፋሲል ከነማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ጅማ አባ ጅፋር ሙሃመድ ኑር ናስር…

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ለተፈናቀሉ ዜጎች 43 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚሽን ለተፈናቀሉ ወገኖች 43 ሚሊየን ብር የዋጋ ግምት ያላቸው የተለያዩ ምግብና ምግብ ነክ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጋለች።   የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር…

ኢትዮ ቴሌኮም እና አማራ ባንክ የሞጁላር መረጃ ማዕከል ኪራይ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የሞጁላር መረጃ ማዕከሉን በኪራይ መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ከአማራ ባንክ ጋር ተፈራረመ። በተደረገው ስምምነት ኢትዮ ቴሌኮም አስር “ራኮችን” በኪራይ ያቀረበ ሲሆን÷የባንኩን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስርዓት…

ኮርፖሬሽኑ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በስፋት በአገር ውስጥ ለማምረት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በስፋት ለማምረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡   ኮርፖሬሽኑ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችንበአገር ውስጥ በስፋት ለማምረት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…

በሰሙሮቢ ገልዐሊ ወረዳ በተከሰተ የእሳት አደጋ ከ160 በላይ መኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰሙሮቢ ገልዐሊ ወረዳ በተከሰተ የእሳት ቃጠሎ ከ160 በላይ የሚጠጉ ሱቆች እና መኖሪያ ቤቶች መውደማቸውን የወረዳው አስተዳዳደር አስታውቋል። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ሀሰን ሀንዲ እንደገለፁት÷የእሳት አደጋው የደረሰው…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ልዑካን ከቱርክ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ልዑካን ቡድን ከቱርክ አቻ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ቱርክ አንካራ ገብቷል፡፡ በባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ፋሲካው ሞላ የሚመራው የልዑካን ቡድኑ÷በቱርክ አንካራ ከተማ ከሚገኙ…