Fana: At a Speed of Life!

የእርዳታ እህል የጫኑ 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች በአብኣላ በኩል ወደ ትግራይ መጓዝ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ምግብ ድርጅት አማካይነት 21 ከባድ የጭነት መኪናዎች የእርዳታ እህል በመጫን በአፋር ክልል በአብኣላ በኩል ወደ ትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ መጓጓዝ መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…

በወርሃዊው የፊፋ የአገራት ደረጃ ዋልያዎቹ ሁለት ደረጃዎችን ቀነሱ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወርሃዊው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ሰንጠረዥ ዋልያዎቹ ሁለት ደረጃዎችን ዝቅ ብለዋል፡፡   ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በየወሩ የዓለም ሀገራትን የአግር ኳስ ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡   ለበርካታ ወራት…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።   ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ከመወያየት ባለፈ የተለያዩ ሹመቶችን…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል።   ጉባኤው በሁለት ቀናት ቆይታው የክልሉ መንግስት ያለፉ ስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቦ…

አሸባሪው ሸኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኑኑ ቁምባ ወረዳ በተካሄደ የተቀናጀ ኦፕሬሽን አሸባሪው ሸኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ 606 የተለያየ ዓይነት የጦር መሣሪያዎች እና 1 ሺህ 56 ጥይቶች ተያዙ፡፡ የጦር መሣሪያዎችም…

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰኢድ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰኢድ ሲዳማ ቡናን በይፋ መቀላቀሉን ክለቡ አስታውቋል፡፡   በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በጉልህ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ሰላዲን ሰኢድ ሲዳማ ቡናን በይፋ መቀላቀሉ ተረጋግጧል፡፡…

የሩሲያ ምርቶቿን በሀገር ውስጥ ምንዛሬ የመሸጥ ውሳኔ በህንድ ተቀባይነት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በምዕራባዊያን የተጣለባትን ማዕቀብ ተከትሎ ወደ ወጭ ሀገር የምትልካቸውን ምርቶቿን በሀገር ውስጥ ምንዛሬ መሸጥ እንደምትጀምር ያስተላለፈችው ውሳኔ በህንድ ተቀባይነት አግኝቷል። በህንድ እና በሩሲያ ለሚደረገው የንግድ ልውውጥ በሩፒ እና…

አገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠብቅባቸውን ሃላፊነት መወጣት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ ስኬታማ ይሆን ዘንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠብቅባቸውን አገራዊ ሃላፊነት መወጣት እንዳለባቸው የኢዜማ እና ኢዴህ ፓርቲዎች ገለጹ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)…

ጃፓን በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክትይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት በአማራና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ለአንድ አመት የሚቆይ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። ፕሮጀክቱ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉና ፆታዊ ጥቃት የተፈፀመባቸውን ሴቶች የሚደግፍና…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከሮክ ማዕከል አስተባባሪ እና ከሲቪ ፖል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከሮክ ማዕከል አስተባባሪ ሙክተር ረመዳ እና በአውሮፓ የስደተኞችና የህዝብ ደህንነት ዘርፍ ማሻሻያ (ሲቪ ፖል) ሃላፊ ሰባስቲያን ሴፔርበር ጋር ተወያይተዋል፡፡  …