Fana: At a Speed of Life!

በኤሌክትሪክ የምትሰራ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ የሰራው ስራ ፈጣሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በኤሌክትሪክ ሃይል የምትሰራ እና 4 ሰዎችን የመጫን አቅም ያላት ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) በአንድ ስራ ፈጣሪ መሰራቷ ተገልጿል፡፡   የተሽከርካሪዋ አምራች አቶ መቅድም ኃይሉ እንደሚሉት÷ባለ ሶስት…

አቶ እርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን ከ383 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ብር በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለውን የከሪብ መስኖ ፕሮጀክት እየጎበኙ ነው።   በዞኑ 1660 ሄክታር መሬት ያለማል ተብሎ የሚጠበቀው…

የሰሜን፣ ማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የሰላም እና ደህንነት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር፣ የማዕከላዊ ጎንደር እና የምዕራብ ጎንደር ዞኖች እንዲሁም የጎንደር ከተማ ህዝብ የሰላም እና ደህንነት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የሶስቱም ዞኖች…

በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ የተሠሩ ድሮኖች የተሳካ በረራ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነው አማኑኤል ባልቻ የሠራቸው ድሮኖች (ሰው አልባ አውሮፕላኖች) ያደረጉትን የሙከራ በረራ ስኬት ማጠናቀቃቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ፡፡ በአካባቢው በሚገኙ ዕቃዎች ያመረታቸውን “አውሮፕላኖች” በደምቢ ዶሎ ከተማ…

ቋሚ ኮሚቴው በ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያየ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ…

የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲስ የሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲስ ሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ የቀረበውን ሃሳብ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡   ውሳኔው የፀደቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ማስከበር ተልእኮ (አሚሶም) የግዳጅ ጊዜው…

የሰሜን ምስራቅ አካባቢ የኦፕቲካል ፋይበር መስመሮች ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ህወሓት በከፈተው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት አጋጥሞ የነበረውን የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች እና የኦፕቲካል ፋይበር ገመዶች የመጠገን ሥራ ተጠናቀቀ፡፡   ከደብረሲና - ሸዋሮቢት - ከሚሴ -…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል በአካባቢው ያለውን የሠላምና ደህንነት የሚመጥን ወቅታዊ አቅም ሊኖረው እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የምስራቅ አፍሪካ የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹሞች ኮሚቴ…

ቋሚ ኮሚቴው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ባለስልጣን ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምከር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ባለስልጣን በአዋጅ የተሰጠውን ኃላፊነት እና ስልጣን በአግባቡ እንዳልተወጣ ገለጸ፡፡   ቋሚ…

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የማምረት አቅሙ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የማምረት እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደጊዜ እየተሻሻለና ምርቱን እየጨመረ መምጣቱ ተገልጿል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የማምረት አቅም ያለበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል፡፡…