Fana: At a Speed of Life!

በሀገር ውስጥ የዘረ-መል ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ የዘረ-መል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።   የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንደገለጹት ፥ አዳዲስ የፎረንሲክ ምርመራ ማሽኖችን…

“ኤች አር 6600” እና ‘’ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት “ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” የተሰኙ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።   የተቃውሞ ሰልፉ በአሜሪካ መንግስት መቀመጫ “ካፒቶል ሂል” ፊት ለፊት…

በመላ ሀገሪቱ በተካሄዱ ውይይቶች ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱ እቅዶች ተዘጋጅተው እንዲተገበሩ የብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ በተካሄዱ ውይይቶች ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች የሚመልሱ እቅዶች ተዘጋጅተው እንዲተገበሩ የብልፅግና ፓርቲ አቅጣጫ ማስቀመጡን በማህበራዊ ገፁ አስታወቀ።   የብልፅግና ፓርቲ በቅርቡ ባካሄደው አንደኛ ጉባዔው…

በህዝብ ህልውና ላይ የሚሰነዘርን ማንኛውንም ጥቃት በጋራ መመከት ይገባል-ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ህልውና ላይ የሚሰነዘርን ማንኛውንም ጥቃት በጋራ መመከት ይገባል ሲል ብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡ ብልጽግና ፓርቲ በኢትዮጵያ ላይ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለማሳደር የተዘጋጁ ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 የተሰኙ…

“ዱን” የተሰኘው ፊልም የነገሠበት እና የዊል ስሚዝ ያልተጠበቀ ድርጊት የታየበት የኦስካር ሽልማት ትናንት ምሽት ተካሂዷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሎስ አንጀለስ ዶልቢ ቴአትር በተካሄደው 94ኛው የኦስካር ሽልማት “ዱን” የተሰኘው ፊልም በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ቀዳሚ ሆኗል።   በኦስካር የሽልማት መርሃ-ግብር “ዱን” የተሰኘው ፊልም በአሥር ዘርፎች ሲታጭ ÷…

ኢትዮጵያና ታንዛኒያ በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ታንዛኒያ በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡   ስምምነቱን በኢፌዴሪ መከላከያ የሜካናይዝድ ማስተባበሪያ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል አለምእሸት ደግፌና የታንዛኒያ…

የኢትዮ – ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለውን የኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመን ዘርፍ ይበልጥ ማጠናከር የሚያስችል የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   የቢዝነስ ፎረሙ ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…

ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ ይካሄዳል። ካፒቶል ሂል ፊት ለፊት በሚካሄደው ሰልፍ ረቂቅ ሕጎቹ የኢትዮጵያን ሕልውና የሚጎዱ በመሆኑ ውድቅ…

በጨው ምርት ግብይት እና የምርት ሂደቱ በዜጎች ጤና ላይ ባለው ተጽዕኖ ዙሪያ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር፣ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የአፋር ክልል በጨው ምርት እና ግብይት ላይ እንዲሁም የምርት ሂደቱ በዜጎች ጤና ላይ ባለው ተጽዕኖ ዙሪያ በተደረገ ጥናት ላይ ተወያይተዋል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ…

የኢትዮጵያን የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለጂቡቲ ገበያ ለማቅረብ ስምምነት ተደረሰ

 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ አዳዲስ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለጂቡቲ ገበያ ለማቅረብ ተስማሙ፡፡ የመጀመሪያው የኢትዮ-ጅቡቲ የአትክልትና ፍራፍሬ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በወቅቱም በርካታ የኢትዮጵያ ፍራፍሬና አትክልት ላኪዎች ከ20 በላይ…