የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ፀጥታና ደህንነት ዘርፍ የተካሄደውን የሪፎርም ስራ የሚዳስስ መጽሐፍ ተመረቀ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፀጥታና የደህንነት ዘርፍ ላይ የተካሄደውን የሪፎርም ስራ ጨምሮ አጠቃላይ ሃገራዊ የለውጥ ስራዎችን የሚዳስስ መጽሐፍ ተመረቀ። መጽሐፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጋራ ያዘጋጁት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በየጊዜው በሚያደርገው ትንኮሳ የተፈናቀሉ ዜጎችን ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ የማስፈር ስራ እየተከናወነ ነው Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በየጊዜው በሚያደርገው ትንኮሳ የተፈናቀሉ ዜጎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መጠለያ የማስፈር ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ ከ679 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባዔ 679 ሚሊዮን 87 ሺህ 375 ብር ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በክልሉ የተፈጠረውን የፋይናንስ እጥረት ችግር በመቅረፍ የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ለማሳለጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር ሃይል የሀገሪቱ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከየትኛውም ጊዜ በላቀ መልኩ የአገር ሉአላዊነት አለኝታና የኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ መሆኑን የአየር ሃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዋና አዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን በተመለከ ከህዝቡ ጋር ሊወያይ ነው Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የጉባኤ ውሳኔዎችን በተመለከ ከህዝቡ ጋር ሊመክር ነው፡፡ ብልጽግና ፓርቲ በቅርቡ የመጀመሪያ ጉባኤ ውን ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎም በብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገራዊ ምክክሩ ሁሉም ዜጋ ከግላዊ ፍላጎት በመላቀቅ ገንቢ ሚና ሊጫወት ይገባል- የጋሞ አባቶች Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገሪቱ ዘላቂ ሠላም መረጋገጥ ሁሉም ዜጋ በአገራዊ ምክክሩ ከግል ፍላጎት በመላቀቅ ገንቢ ሚና ሊጫወት ይገባል ሲሉ የጋሞ የባህል አባቶች ተናገሩ። የጋሞ ህዝብ የባህል አባት አቶ መንግስቱ ደምሴ በሰጡት አስተያየት፤ ሁላችንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ የጤና ባለሙያዎችን አመሰገኑ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት አስተዋጽኦ ያበረከቱ የጤና ባለሙያዎችን አመስግነዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት በወራራ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎችን ለማስለቀቀ በተካሄደው ዘመቻ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ማህተሞችና የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ተገኙበት የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቱ ከተማ በህገወጥ መንገድ የተዘጋጁ ሐሰተኛ የመንግሥት ተቋማት ማሕተሞችና የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች በመኖሪያ ቤቱ አከማችቶ ተገኝቷል የተባለ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ባለቤት በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የመቱ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም የሁሉም ልማት ስራዎች ዋናው መሰረት በመሆኑ በአንድ አቋም ልንሰራበት ይገባል – አቶ እርስቱ ይርዳ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሁሉም የልማት ስራዎች ዋናው መሰረት በመሆኑ በአንድ አቋም ልንሰራበትይገባል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የ100 ቀናት የስራ እቅዳቸውን አቀረቡ Melaku Gedif Mar 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደሮች በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት የሚያከናውኗቸውን የስራ እቅድ ዛሬ አቅርበዋል። አምባሳደሮቹ የ100 ቀናት እቅዶቻቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውጭ…