ጠ/ሚ ዐቢይ በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰርቢያ -ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ይዛ በማጠናቀቋ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…