ከባህር ዳር – ዳንግላ በሚሄድ 66KV አስተላለፊ መስመር በተፈፀመ ስርቆት የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር - ዳንግላ በሚሄድ 66KV አስተላለፊ መስመር በተፈፀመ ስርቆት ዳንግላ፣ ዱርቤቴ፣ መራዊ ፣ ኮሶበር፣ ግምጃ ቤት፣ ቻግኒ እና በአካባቢያቸው ባሉ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል፡፡
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዳሳወቀው÷…