Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጣውን ነዳጅ ለመቆጣጠር በቅንጅት ይሰራል-አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የሚስተዋለውን የነዳጅ ዘይት ስርጭት ችግር መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡   በውይይት መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች…

መንግስት ሌብነትን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን- የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሌብነትና ብልሹ አሰራርን ለማጋለጥ እያሳየ ያለውን የፓለቲካ ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንሰራለን ሲሉ የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽነር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናገሩ፡፡   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ሚኒስቴሩ እያካሄደ ያለው መዋቅራዊ ማሻሻያ በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደሚገባ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እያካሄደ ያለው የተቋሙ መዋቅራዊ ማሻሻያ ተጠናቆ በቅርቡ ወደ ትግበራ እንደሚገባ አስታወቀ።   በቅርቡ ምደባ ከተሰጣቸው አምባሳደሮች የተወሰኑት ወደ ተመደቡበት አካባቢ ሳይሄዱ በአገር ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ…

ግብርና ላይ ያተኮረ በ12 ሚሊየን ዩሮ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንድስ መንግስት በ12 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበርና ግብርና ላይ ያተኮረ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።   የኔዘርላንድስ ዋግኒንገን ዩኒቨርሲቲና የግብርና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ የግብርና ምርምር…

አሜሪካ ለኢትየጵያ ከ800 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 800 ሺህ 60 ዶዝ ፋይዘር የተሰኘ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጓን ገለጸች። ድጋፉ አሜሪካ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት አንድ አካል እንደሆነ…

በአማራ ክልል የወደሙ የውኃ ተቋማትን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙና የተዘረፉ የውኃ ተቋማትን መልሶ ለመገንባትና ለመጠገን መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ተፈራርሟል።   ቢሮው እስካሁን የተዘረፉ የውኃ ተቋማትን መልሶ በመገንባትና በመጠገን…

ከውጭ የተገዛ 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ዘይት በአዲስ አበባ እየተራገፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከሰተውን የዘይት ዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከውጭ የተገዛ 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዙን የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡   የማህበሩ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጥላሁን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶ ችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡   በዚህ መሰረትም፡-   አቶ ፀጋ አራጌ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።   እንዲሁም ዶክተር ንጉሴ ምትኩ…

በኢትዮጵያ እና ሊባኖስ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ተመስገን ኡመር ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና ስደተኞች ሚኒስትር አብደላህ በው ሃቢብ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ሊባኖስ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር…

ብልጽግና ፓርቲ አመራሩን በየጊዜው እየገመገመ ሊጠየቅ የሚገባውን ለይቶ እርምጃ በመውሰድ ህዝብ የጣለበትን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ አመራሩን በየጊዜው እየገመገመ የሚሸለመውን እና ሊጠየቅ የሚገባውን በትክክለኛ መንገድ እየለየ ህዝብ የጣለበትን እና የራሱን ቃል ሊጠብቅ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…