Fana: At a Speed of Life!

በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ18ኛ ጊዜ በሚካሄደው የሰርቢያ-ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ምሽት አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል።   በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የባህልና ስፖርት…

የወሳኝ ኩነት ምዝገባን ከማንዋል አሰራር በማላቀቅ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘና ቀልጣፋና ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሳኝ ኩነት ምዝገባን ከማንዋል አሰራር በማላቀቅ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘና ቀልጣፋና ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት አገልግሎት ገለጸ፡፡   የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት አገልግሎት የክልልና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዙ ቢንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዙ ቢንግ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም…

ገዢው ፓርቲ በጉባኤው ያስቀመጣቸውን ነጥቦች በተጨባጭ ሊተገብር ይገባል -የፖለቲካ ፓርቲ የስራ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዢው ፓርቲ ብልጽግና በአንደኛ ጉባኤው ያስቀመጣቸውን ነጥቦች በተጨባጭ ስራ ላይ እንዲውሉ ልዩ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲ የስራ ሃላፊዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የእናት ፓርቲ ከፍተኛ የስራ ሃላፊ…

የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 7 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ ሰባት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡   ባለሥልጣኑ የኅብረተሰቡን ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ ተቋማት ላይ ባካሄደው ድንገተኛ…

በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎቱን የሚያዘምኑ ሁለት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያሳልጡና የሚያዘምኑ ሁለት ስምምነቶችን በዛሬው ዕለት ከቻይና ኩባንያዎች ጋር ተፈራርሟል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዓለም ባንክ በተገኘ ከ30 ሚሊየን…

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፊያ ነጥብ ይፋ አድርጓል።   የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን አስመልክተው መግለጫ…

የቢሾፍቱ ከተማ በምዕራብ እና ምስራቅ ሀረርጌ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በምዕራብ እና ምስራቅ ሀረርጌ ዞኖች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል እርዳታ አድርጓል፡፡   በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ መኮንንን ባይሳ…

አምባሳደር ተሾመ ከቻይናው ምክትል የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የባህልና ቱሪዝም ምክትል ሚኒስትር ዣንግ ዡ ጋር ተወያዩ።   በውይይታቸው ወቅትም በኮቪድ19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቀዛቅዞ የቆየውን የቱሪዝም ዘርፍ መልሶ ማነቃቃት በሚቻልበትና በሁለቱ ሀገራት…

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የፀጥታ ችግር ለመፍጠር ሲሞክሩ የነበሩ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ያልሆኑ ግለሰቦችን ከፀጥታ ሃይሎች ጋር በቅንጅት በቁጥጥር ስር ማዋሉን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡   የአዲስ አበባ…