Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ዋሺንግተን ከዩክሬን ቀውስ ጋር በተያያዘ ሀሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨች ነው ስትል ኮነነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አሜሪካ ከሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስ ጋር በተያያዘ ሀሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨችነው ስትል ኮነነች፡፡   ዋሺንግተን ሩሲያ የጦር መሳሪያ እርዳታ ጥያቄ ለቻይና አቅርባለች ማለቷ ይታወሳል።   የቻይና የውጭ ጉዳይ…

ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት በተግባር ያረጋገጠና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሃገሩ ላይ እንዲወስን እድል ፈጥሯል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት በተግባር ያረጋገጠና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ላይ እንዲወስን እድል ፈጥሯል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን የብልፅግና ፓርቲ…

በሀሰተኛ ቼክ ከ60 ሚለየን ብር በላይ ከባንክ ሊያወጡ በሞከሩ ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ ሐሰተኛ ቼኮችን እና የክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤዎችን በመጠቀም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች ከ60 ሚለየን ብር በላይ ሊያወጡ በሞከሩ የባንክ ሰራተኞች እና ግብረአበሮቻቸው ላይ ክስ መሰረተ፡፡   በጠቅላይ ዐቃቤ…

በጣርማ በር ወረዳ አሸባሪው ህወሓት ጥሎት የሄደውን የሞርታር ፊውዝ ሲነካኩ የነበሩ 2 ህጻናት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ ተቀጣጣይ ነገር መንገድ ላይ አግኝተው ሲቀጠቅጡ የነበሩ ሁለት ህጻናት ህይወታቸው አለፈ፡፡   የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽና ሚዲያ ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው እንደገለጹት፥…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከነ ቀኖናዋ፣ ከነ ትውፊቷና ማንነቷ ለትውልድ እንድትሸጋገር በታማኝነት አገልግለዋል – ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚያምኑትን አምላክ እና የሚወዷትን ቤተክርስቲያን በታማኝነት ያገለገሉ አባት ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡…

በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል በተደረጉ ውይይቶች አወንታዊ ለውጦች ታይተዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል የተደረጉ ሶስት ወይይቶች ያለስምምነት ቢጠናቀቁም አወንታዊ ለውጦች መታየታቸውን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡   ፕሬዚዳንቱ ከቤላሩሱ አቻቸው አሌክሳንደር ሎካሼንኮ ጋር በነበራቸው ውይይት…

ሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እጅግ አሰቃቂና ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ድርጊት የፈፀሙ አካላትን አጣርቶ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ እጅግ አሰቃቂ እና ከሰብአዊነት ያፈነገጠ ድርጊት የፈፀሙ አካላትን አጣርቶ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ መንግስት ገለፀ።   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጉዳዩን…

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አስክሬን የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አስክሬን የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ…

ቱርክ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቷን እንደምትቀጥል የአገሪቱ ኤ ኬ ፒ ፓርቲ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የቱርኩ ኤ ኬ ፒ ፓርቲ የውጭ ጉዳዮች ምክትል ሊቀመንበር ፌቭዚ ሻንቨርዲ ገለፁ፡፡   የቱርክ ገዥ ፓርቲ የውጭ ጉዳዮች ምክትል ሊቀመንበር በብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ…

የብልፅግና ፓርቲ ከኢትዮጵያ አልፎ ለቀጠናው እድገት ተስፋን የሰነቀ ነው-የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከኢትዮጵያ አልፎ ለቀጠናው እድገት ተስፋን የሰነቀ ነው ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ገዥ ፓርቲ የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፕሮፌሰር ኢክባል ጃዝብሃይ ተናገሩ፡፡   ፕሮፌሰሩ በብልፅግና ፓርቲ…