ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠበቅባቸውን ገንቢ ሚና በመጫወት የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮን እውን ያደርጋሉ ብዬ አምናለሁ – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚጠበቅባቸውን ገንቢ ሚና በመጫወት በኢትየጵያ ታሪክ የአዲስ ምዕራፍ ጅማሮን እውን ያደርጋሉ ብዬ አምናለሁ አሉ ዶክተር ራሄል ባፌ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ።
የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ በብልጽግና…