በአዲስ አበባ-አሶሳ መንገድ ላይ የፀጥታ ችግር እየፈጠሩ ባሉ የሸኔ ታጣቂዎች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ-አሶሳ መንገድ ላይ የፀጥታ ችግር እየፈጠሩ ባሉት የሸኔ ታጣቂዎች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገለፀ።
የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ መለስ በየነ ለፋና…