የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Mar 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 50ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጉባዔ የተለያዩ አስፈፃሚ አካላት የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ በፈጠራ ክህሎት እድል ላጡ ወጣቶችና ሴቶች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ገለጹ Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅትና በጣሊያን መንግስት ድጋፍ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የተገነባውን የምርት ፈጠራ ማዕከል ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት ተቋሙ በተለይ በፈጠራ ክህሎት እድል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ በምዕራብ ሸዋ ዞን 647 ንጹሃን ዜጎችን ሲገድል፥ በ1 ሺህ 252 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት አድርሷል Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በምዕራብ ሸዋ ዞን እስካሁን የ647 ንጹሃን ዜጎችን ህይወት ሲያጠፋ፥ 26 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በሚገመቱ የልማት ስራዎች ላይ መስተጓጎል መፍጠሩን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ ከቢሮው ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ የነጻነት ተጋድሎና ድል የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን አርማ ነው- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋደሎ ምልክትና ውጤት ነው ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የፓን አፍሪካኒዝም እና የጭቁን ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ማህጸን ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ግርማ፤ የኢትዮጵያውያን የአንድነት ምሰሶ፤የማይደበዝዝ በደምና በአጥንት የተፃፈ ደማቅ ታሪክ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 126 ኛው የዓድዋ ድል በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጣሊያን የ1 ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን ለዜጎች መረጃ ምዝገባ አገልግሎት የሚውል የአንድ ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ስምምነት ተፈራረመዋል፡፡ የእርዳታ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና የጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለሚከበረው 126ኛው የአድዋ ድል በዓል ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ሲከበር የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይከሰት አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የአድዋ ድል 126ኛ የድል መታሰቢያ በዓል የካቲት 23 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከ840 ሺህ ዶዝ በላይ የፋይዘር ክትባት ለገሰች Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለኢትዮጵያ 840 ሺህ 60 ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት (ፋይዘር) ድጋፍ አደረገች፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ እንዳስታወቀው÷ዋሽንግተን በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የፋይዘር…
የሀገር ውስጥ ዜና በማቻክል ወረዳ በኤሌክትሪክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የካቲት 21 ቀን ለ22 አጥቢያ ከሌሊቱ 6 ሰዓት አካባቢ የተፈጠረ ሲሆን÷የአደጋውን መንስኤም ፖሊስ እያጣራ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎቹ በጦርነቱ ሳቢያ የደረሰውን የምርት ክፍተት ሊያካክስ የሚችል የበጋ መስኖ ልማት እየተከናወነ ነው Melaku Gedif Mar 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና ደቡብ ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት በመኸር ላይ የደረሰውን የምርት ክፍተት ሊያካክስ የሚችል የበጋ መስኖ ልማት እያከናወኑ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው ለፋና…