ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና፥ሩሲያና ዩክሬን ግጭትን ከሚያባብስ ድርጊት ታቅበው ውጥረቱን እንዲያረግቡ አሳሰበች Melaku Gedif Feb 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና፥ ሩሲያና ዩክሬን ግጭትን ከሚያባብስ ድርጊት ታቅበው ውጥረቱን እንዲያረግቡ ጥሪ አቀረበች። ቻይና ባወጣችው መግለጫ በዩክሬን ጉዳይ የሚሳተፉ አካላት በሙሉ ከአባባሽ ድርጊት እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርባለች። …
የሀገር ውስጥ ዜና በልደታ ክ/ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 4 አመራሮችና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Feb 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የልደታ ክፍለ ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት አመራሮችና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በአዲስ አበባ ፓሊስ መምሪያና በማህበርሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠ/ሚ ዐቢይ የተመራው ልዑክ ከአውሮፓ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ፍሬያማ ውይይት አካሂዷል-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Melaku Gedif Feb 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛው የአውሮፓና አፍሪካ ህብረቶች የጋራ ጉባኤ ወደ ቤልጂየም ብራሰልስ አቅንቶ የነበረው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ልዑክ ከህብረቱ ባለስልጣናት ጋር ፍሬያማ የሁለትዮሽ ውይይቶች ማካሄዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዶንባስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሩን ይፋ አደረጉ Melaku Gedif Feb 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን በመገንጠል ራሷን ነፃ አገር አድርጋ ባወጀችው ዶንባስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማስጀመራቸዉን ይፋ አደረጉ። ፕሬዚዳንቱ በመግለጫቸው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የዶንባስ ህዝብ ከሞስኮ ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ የዓለም አየር ንብረት ለውጥ ሰላባ መሆናችንን ማሳያ ነው -ኤጀንሲው Melaku Gedif Feb 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ሀገሪቱ የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ሰላባ ለመሆኗ ማሳያ መሆኑን የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታውቋል። ኤጀንሲው የአየር ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዳይሬክተር ጫሊ ደበሌ፥ በኢትዮጵያ በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ማሳያ የዘመናችን ዳግማዊ ዓድዋ ነው – ምሁራን Melaku Gedif Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ኃይል ለማመንጨት ከተገነባ የውሃ ቋት በላይ ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የኅብረትና የአንድነት ምልክት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው ከወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎች በጊዜያዊነት ሊያርፉበት የሚችል ቦታ እየተመቻቸ መሆኑን አስታወቀ Melaku Gedif Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በፀጥታ ችግር ምክንያት ከወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎች ፍቃድ ላይ ተመስርቶ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በብሄራዊ አደጋ መከላከልና ስራ አመራር ኮሚሽን በጋራ ተፈናቃዮቹ በጊዜያዊነት የሚያርፉበት ቦታ እየተመቻቸ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተለያዩ አገራት ገንዘቦችን አስመስለው በማተም የተጠረጠሩ ካሜሩናውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 የተለያዩ አገራት ገንዘቦችን አስመስለው ሲያትሙ ተገኝተዋል የተባሉ ካሜሩናውያን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ ፖሊስ እንዳለው፥ ግለሰቦቹ በወረዳው በተለምዶ ፕሬሰዴንሽያል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በ10 ወራት ውስጥ ብቻ ድርቁ 5 ቢሊየን ብር የሚገመት ጉዳት አድርሷል Melaku Gedif Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ባለፉት ሶስት ወራት ከሚያስፈልገው የከብቶች መኖ ማቅረብ የተቻለው 5 በመቶ ያህል ብቻ መሆኑን የዞኑ አደጋ ስጋት መከላከልና የልማት ተነሺዎች ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ጉዮ ጨርፊ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አምስት የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎችን ከፈተ Melaku Gedif Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ተጨማሪ አምስት የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎችን ከፈተ፡፡ ድርጅቱ ከአዲስ አበባ እስከ ጅቡቲ በሚሰጠው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ ቀደም 14 ጣቢያዎች የነበሩት…