Fana: At a Speed of Life!

ከአሻባሪው ትህነግ ጋር የተደረገው ውጊያ ጀግና አመራርና አባላትን ማፍራት የተቻለበት ነው -ሜ/ጄኔራል ፍቃዱ ፀጋዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ከአሻባሪው ትህነግ ጋር የተደረገው ውጊያ ከፍተኛ ልምድ የተገኘበት እና ምርጥ ጀግና አመራርና አባላትን ማፍራት የተቻለበት እንደነበር የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ፍቃዱ ፀጋዬ ተናገሩ።…

የዓድዋ ድልን በፍቅርና በወንድማማችነት ወደማይቀረው የጋራ ብልጽግናችን አብረን መጓዝ እንዳለብን ልንማርበት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በዓልን ጥላቻና መነቋቆርን አስወግደን በፍቅርና…

126 ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡   በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ እና የደብር ብርሃን ከተማ የሥራ ሃላፊዎች እና ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡   126ኛው…

የሩሲያ-ዩክሬንን ጉዳይ በተመለከተ ቻይና ሁሌም ከሰላምና ፍትህ ጎን የምትቆም መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊውን የሩሲያና ዩክሬን ጉዳይን በተመለከተ ቻይና ሁሌም ከሰላምና ፍትህ ጎን የምትቆም መሆኗን የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን በተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ በዛሬው እለት እንደተናገሩት፥ ቻይና በሩሲያ እና…

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ነቀምቴ ሊገባ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ነቀምቴ ከተማ ሊገባ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት መያዙን የቡኖ በደሌ ዞን ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡   የዞኑ ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ክፍሌ ዘውዴ እንደገለጹት፥ ህገ ወጥ…

ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ባለፉት 7 ወራት ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለፉት ሰባት ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ፡፡   ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የ7 ወራት አፈጻሙን ከቅርንጫፍ…

የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር በቤላሩስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ድርድር በዛሬው እለት በቤላሩስ መካሄድ ጀምሯል፡፡   በቤላሩስ የሚደረገው የሁለቱ አገራት የሰላም ድርድር በዩክሬን የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻን ለማስቆም ያለመ ስለመሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ከደሴ ወደ ሰሜን ሸዋ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ አንድ መትረየስና ከ7 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ደሴ ከተማ አድርጎ ወደ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ አንድ መትረየስና ከ7 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት መያዙን የሚዳ ወረሞ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።   የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ዋና…

ውስጣዊ ሰላምና አንድነትን በማጠናከር ማንኛውንም ጥቃት መመከት የሚያስችል አደረጃጀት መፍጠር ይገባል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስጣዊ ሰላምና አንድነትን በማጠናከር ማንኛውንም ጥቃት መመከት የሚያስችል አደረጃጀት መፍጠር ይገባል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡   በሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ…

በክልሉፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለመቅረፍ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ ይገባል – ወ/ሮ ሚስራ አብደላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከፕሮጀክት አፈጻጸም ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ለመቅረፍ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሚስራ አብደላ አሳሰቡ፡፡   የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት…