ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ሊያወግዝና ተጠያቂ ሊያደርግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት አሁንም በንጹሃን ዜጎች እና በኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት እንዲወግዝ እና ተጠያቂ እንዲያደርግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጠይቀዋል።…