Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል ለኢትዮጵያ 30 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓቶች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መንግስት ለኢትዮጵያ 30 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የተለያዩ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብዓቶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ሚኒስቴሩ ባለፉት 7 ወራት 196 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 7 ወራት ውስጥ 196 ቢሊየን 798 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡   ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገቢው በርካታ ተግዳሮቶችን በማለፍ መሰብሰቡን…

በሩሲያ-ዩክሬን  ውጥረት  ምክንያት የዓለም የነዳጅ ዋጋ  በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በተፈጠረው ውጥረት ሳቢያ  የዓለም የነዳጅ ዋጋ ለሰባት ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ውጥረቱን ተከትሎ ሩሲያ  ዩክሬንን ከወረረች አሜሪካ እና አውሮፓ በዓለም  የነዳጅ ምርት ላይ እገዳ ሊያደርጉ…

የምስራቅ አፍሪካ አገራት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች በሶማሊያ ግዳጅ አፈጻጸም ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ″በአሚሶም‶ ግዳጅ ተሳታፊ የሆኑ የምስራቅ አፍሪካ አገራት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ሰብሳቢነት መክረዋል።   ምክክሩ ከሶማሊያ ግዳጅ ጋር በተያያዘ…

የደቡብ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የደብቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድ…

ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም-ኤሳያስ ጅራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤሳስ ጅራ ተናገሩ፡፡   አስልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የነበራቸውን…

በሶማሌ የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት ይሰራል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም ለዘላቂ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ከክልሉ ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል፡፡   ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷በሶማሌ ክልል በተፈጠረው…

በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተላለፈው ኤች አር 6600 የውሳኔ ኃሳብ ወገንተኝነት የታየበት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በቅርቡ ያሳለፈው ኤች አር 6600 የተሰኘው የውሳኔ ኃሳብ ትክክል ያልሆነና ወገንኘትነት የተንጸባረቀበት ነው ሲል የኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ዜጎች ምክር ቤት ገለጸ።   ባሳለፍነው ሣምንት…

የገልፍ የምግብ ኤክስፖ ኢትዮጵያ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ ገልፍ የምግብ ኤክስፖ መሳተፏ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል መፍጠሩን የውጭ ንግድ እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ ዳንጌ ቦሩ ገለፁ፡፡   በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር በተካሄደዉ ገልፍ ፉድ ኤክስፖ…

ለኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዕድገት የላቀ አስተዋፅኦ ያደረጉ 5 የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ተሸለሙ

አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዕድገት የላቀ አስተዋፅኦ ያደረጉ አምስት ግለሰቦች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተሰጣቸው።   የተሸለሙት 5 የኢኮኖሚ ባለሙያዎች አምባሳደር ግርማ ብሩ፣ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ ዶክተር…