የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዓለም አቀፍ ውድድር ራሱን ሊያዘጋጅ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ ህንጻ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል።
በምረቃ መርሃ ግብሩ የተለያዩ ሚኒስትሮች፣ የባንኩ የስራ ሃላፊዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የባንኩ…