Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል በወራሪው ህወሓት እየተፈናቀሉ ለሚገኙ ዜጎች አፋጣኝ መፍትሄ ያስፈልጋል -ቋሚ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ቡድን ዳግም ወረራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአፋር ክልል ነዋሪዎች ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጹ።   በዶክተር ዲማ ነገዎ የተመራው የቋሚ ኮሚቴው ቡድን ሰሞኑን በአፋር ክልል…

ሚኒስቴሩ የመልሶ ማቋቋሚያ እቅድ በማውጣት የወደሙ የባህልና ስፖርት ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት በትኩረት መስራት አለበት- ቋሚ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የመልሶ ማቋቋሚያ እቅድ በማውጣት በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ የባህልና ስፖርት ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት በትኩረት መስራት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡   በምክር ቤቱ የጤና፤…

ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍና አህጉራዊ ሁነቶችን በስኬት ማጠናቀቋ ሁለንተናዊ ድል ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍና አህጉራዊ ሁነቶችን በስኬት ማጠናቀቅ መቻሏ የዲፕሎማሲያዊ፥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ፥ በድምርም ሁለንተናዊ ድል መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡   በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህሩ መሀመድ ሰዒድ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊላኩ የነበሩ ህገወጥ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን በአዲሰ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንዳፋ ከተማ ያደረገ አንድ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪ ግለሰብ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 ኦ ሮ 34043 በሆነ ዶልፊን ተሽከርካሪ ውስጥ ሻግ (መሸሸጊያ) በመሰራት 4 ሺ 994 የክላሽ ጥይት ለአሸባሪው የሸኔ…

የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከነዋሪዎችና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ- ኃይል ከከተማው ነዋሪና ከሌሎች አካላት ጋር ባደረገው የተቀናጀ ስራ የመሪዎች ጉባኤ ያለምንም ችግር መጠናቀቁን የጸጥታና ደንነት የጋራ ግብረ -ኃይል አስታወቀ። በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረውን 35ኛው…

ኢትዮጵያ የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ ነው-ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ዘጋቢ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 35ኛውን የኅብረቱን የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ ማከናወኗ ለዓለም ትልቅ መልዕክት የሚያስተላልፍ መሆኑን ሱዳናዊቷ የአል-አረቢያ ሚዲያ ዘጋቢ ሩፋይዳ ያሲን ገለጸች። የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ…

መከላከያ እና የፌዴራል ፖሊስ ባደረጉት የተቀናጀ ዘመቻ ሸኔ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሁለት ማሰልጠኛዎች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከአሸባሪው ህወሃት ጋር እየተናበበ የሴራ ድሩን የዘረጋው ሸኔ ፣ የጥፋት ቡድን አባላቱን ያሰለጥንባቸው የነበሩ ሁለት ማሰልጠኛዎቹ መደምሰሳቸውን የምስራቅ ዕዝ አንድ ክፍለ ጦር አዛዥ ብ/ጀ አዲሱ መሐመድ እና በፌዴራል ፖሊስ የምስራቅ ዳይሬክቶሬት ዲቪዥን…

በጦርነት የተጎዱ ት/ቤቶችን መልሶ ለማደራጀት እና የአገሪቱን ት/ቤቶች ደረጃ ለማሻሻል ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች የወደሙ እና የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማደራጀት እንዲሁም በአገሪቱ የትምህር ቤቶቹን ስታንዳርድ ለማስጠበቅ ከ100 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚጠይቅ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡  …

የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የዛሬው ሰኞ የሀገሪቱ የድል በዓል አንዲሆን ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የሀገሪቱ ብሄራዊ ቡድን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ ድሉን ለማክበር የዛሬው ሰኞ ብሄራዊ በዓል አንዲሆን ወስነዋል።   ሀገራቸው ሴኔጋል ግብፅን በመለያ ምት 4 ለ 2…

የሴኔጋል ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ማኪ ሳልን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ በቆየው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የህብረቱ ሊቀመንበርነትን የተረከቡት የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንቱን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ፣…