የዳያስፖራውን አቅም ለመጠቀም ፍላጎቱን ማወቅና የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማስፋት ያስፈልጋል- ሳይንቲስት ዶ/ር ጌታቸው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራውን አቅም ለመጠቀም ፍላጎቱን መለየትና የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማስፋት ያስፈልጋል ሲሉ የባዮ ሜዲካል ሳይንቲስቱ ዶክተር ጌታቸው አበበ ገለጹ፡፡
ዶክተር ጌታቸው ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ̎እኔም ለሃገሬ̎ በሚል መሪ ሃሳብ…