የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የትምህርት ግብዓቶችን ለጋምቤላ ክልል ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በጋምቤላ ክልል የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን የተለየዩ የትምህርት ግብዓቶችን ድጋፍ አደረገ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሃት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም ዋነኛ ዓላማው አድርጎ ተንቀሳቅሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ አብያተክርስቲያናትን እና ገዳማትን ተመለከቱ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ አብያተክርስቲያናትን እና ገዳማትን ተመልክተዋል። ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጋር የሰላም ሚኒስተሩ ብናልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አርሶ አደሮች ለመከላከያ ሰራዊት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ አርሶ አደሮች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ11ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ አርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ተቋማትና ንብረት አውድሟል Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በአፋር ክልል ወረራ በፈጸመበት ወቅት ከአንድ ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ተቋማትንና ንብረት ማውደሙ ተገለጸ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በትምህርት ሴክተር ዙሪያ ከአፋር ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የህብረተሰቡን ህይወት ለመታደግ ጥረት እየተደረገ ነው – ኢ/ር መሐመድ ሻሌ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በዝናብ እጥረት ምክንያት ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የህብረተሰቡን ህይወት ለመታደግ አስፈላጊው ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ የሶማሌ ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ምሁራን ማህበር አባላትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ለውክልና ጦርነት የተሰለፉ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ ይወሰዳል-አቶ ገዱ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለውክልና ጦርነት የተሰለፉ ፀረ-ሰላም ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደሕንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የአካባቢው ማህበረሰብም…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሪክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይብልጥ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣2014(ኤፍ ቢሲ) ተቀማጭነታቸው በሮም፣ ጣሊያን ሆኖ በግሪክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከግሪክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ሀሪስ ላላኮስ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ አምባሳደር ደሚቱ ስለ የህወሓት የሽብር ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የወገን አለኝታነቱን ማሳየቱን እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣2014(ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው ህወሓት የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የወገን አለኝታነቱን ማሳየቱን እንዲቀጥል የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት የተፈናቀሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በዊክሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ ላይ የመሰረተችው ክስ የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን የሚጎዳ ነው- ሰቴላ ሞሪስ Melaku Gedif Dec 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዩናይትድ ስቴትስ በዊክሊክስ መስራች ጋዜጠኛ ጁሊያን አሳንጅ ላይ የመሰረተችው ክስ የአለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን የሚጎዳ ነው ስትል የቅርብ ጓደኛዉ ሰቴላ ሞሪስ ተናገረች። አውስትራሊያዊ ጋዜጠኛ፣ አርታኢ፣ አሳታሚ እና የዊክሊክስ መስራች ጁሊያን…