Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበቃ ወይም #NoMore ንቅናቄ አካል የሆነ እና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው፡፡   በሰልፉ ላይ በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን…

ለባቡር የተዘረጋ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ሲፈጽሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለቀላል ባቡር የተዘረጋ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።   ግለሰቦቹ ከጸሃይ ሪል ስቴት አደባባይ እስከ መሪ ፖሊስ…

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ለሚያደርገው ጣልቃ ገብነት ለመጠቀም ለአዲስ ስታንዳርድ የኦንላይን መፅሔት ቀጥታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርግ ታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ስታንዳርድ በመባል የሚታወቀው የኦንላይን መፅሄት በዴሞክራሲ ማስፋፋት ስም በሀገራት የውስጥ ፖለቲካ በመግባት ከሚፈተፍተው የአሜሪካ "ኢንዶውመንት ፎሮ ዴሞክራሲ" ከተባለው የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ተቋም ቀጥታ የገንዘብ ድጋፍ…

ኢትዮጵያ በአገር ውስጥ የማምረት አቅሟን ማሳደግና ዓለም ዓቀፍ የገበያ አማራጮቿን ማስፋት ይገባታል- የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጫናውን ለመመከት በአገር ውስጥ የማምረት አቅሟን ማሳደግና ዓለም ዓቀፍ የገበያ አማራጮቿን ማስፋት እንደሚገባት የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ገለጹ። በኢትዮጵያ ጦርነት ከፍቶ ዘርፈ ብዙ ጥፋት እያደረሰ የሚገኘውን…

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ የውጭ ምንዛሬ እንዳይባክንና ተጠያቂነትን ለማስፈን ያስችላል- የዘርፉ ምሁር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬን በተመለከተ በቅርቡ ያወጣው መመሪያ የውጭ ምንዛሬ እንዳይባክንና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችል መሆኑን የዘርፉ ምሁር ጠቆሙ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀምን በተመለከተ በቅርቡ…

አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከሐገር ሽማግሌዎችና ከጎሳ መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ ከክልሉ ሀገር ሽማግሌዎችና ከጎሳ መሪዎች ጋር በወቅታዊ ሐገራዊ ጉዳይ እና በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ ዛሬ በጅግጅጋ ተወያይተዋል።   በውይይቱም ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክና አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን እሳቸውና የልዑካን ቡድናቸው…

ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ ላይ የሚደረግባትን ማንኛውንም ጫና እንደማትቀበል አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ ላይ የሚደረግባትን ጫና እንደማትቀበል በጄኔቭ የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዘነበ ከበደ ገለጹ። አምባሳደር ዘነበ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ…

የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል የድንገተኛ ማዋለድ እና ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በከፊል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል የድንገተኛ ማዋለድ እና ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በከፊል ሥራ እንዲጀምር ማድረጉን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ገለጸ፡፡   ኮሌጁ በጤና ሚኒስቴር በተሰጠው ኃላፊነት መሰረት በአሸባሪው ህወሓት…

ፊሊፒንስ የአውሮፓ ህብረት ስለኢትዮጵያ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም አለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሟል በሚል ሊነጋገርበት ቀጠሮ የያዘለት የውሳኔ ሃሳብ በፍጹም ተቀባይነት እንደሌለው በጄኔቫ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፊሊፒንስ ቋሚ መልዕክተኛ ኤቫን ጋርሽያ ገለጹ።…