የሐረሪ ክልል 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ለአፋር ክልል አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ ሶስት የህክምና ተቋማትን መልሶ ለመቋቋም የሚያስችል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት በተለይም…