Fana: At a Speed of Life!

በአሸባሪው ወረራ ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት ከአካባቢያቸው ተፈናቅለውና ለብዙ ችግር ተጋልጠው የቆዩ ወገኖች ጀግኖቹ የኢትዮጵያ የጥምረት ሃይሎች ነፃ ወዳወጧቸው ቀያቸው እየተመለሱ ነው።   በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ከተለያዩ አካባቢዎች…

ባለፉት 5 ወራት ከቆዳ ኢንዱስትሪ የወጪ ንግድ 19 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ያለፉት አምስት ወራት ከቆዳ ኢንዱስትሪ የወጪ ንግድ 19 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የበጀት ዓመቱን አምስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እና በቆዳ ኢንዱስትሪ…

የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ የካማሺ ዞን አመራሮች እና የደብረ ማርቆስ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።   በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን የፈጸማቸውን ወንጀሎች ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማጋለጥ ይገባል – ሞርጋን አርቲዩኪና

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በፈጸማቸው ኢሰብዓዊ ድርጊቶችና አስጸያፊ ተግባራት ላይ ያተኮረ ዶክመንተሪዎች በመሥራት እና መሰል መረጃዎችን በማሰራጨት ወንጀሎቹን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማጋለጥ እንደሚገባ የስፑትኒክ እና የግሎባል ታይምስ ጸሐፊ…

አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ማዕከላዊ መጋዝን የነበረ ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ እህል ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ማዕከላዊ መጋዝን ተከማችቶ የነበረ ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ ምግብ እህል መዝረፉን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።   የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ…

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት አገራትና የኢጋድ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍስሀ ሻውል፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ካሳዬ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።…

ለአገር ክብር እየተደረገ ያለው ተጋድሎ ዳግማዊ አድዋን ለማስመዝገብ የተዘጋጀ ትውልድ መኖሩን ማሳያ ነው – የኦሮሚያና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ክብር ለማስጠበቅ እየተደረገ ያለው ተጋድሎ ዳግማዊ አድዋን ለማስመዝገብ የተዘጋጀ ትውልድ መኖሩን ማሳያ ነው ሲሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የኦሮሚያና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡…

ሚኒስቴሩ ከዩኒሴፍ ጋር የውሃ ችግር በተከሰተባቸው አከባቢዎች ውሃ ለማቅረብ ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ በጦርነትና በድርቅ ምክንያት የውሃ እጦት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ውሃ ለማቅረብ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡   በተለይም በጦርነት የወደሙ የውሃ መሰረተ ልቶችን በመጠገን ችግሮቹን በዘላቂነት…

ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተተኳሽ ጥይት ደብቃ የተገኘች ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተተኳሽ ጥይት ደብቃ የተገኘች ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሏን ፖሊስ አስታወቀ። የደብረ ተቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ያለው…

ዲሽቃ በመስራት ወራሪ ጠላትን ለማጥፋት በፈጠራ ስራ የታገዘው የጠለምት ወጣቶች ተጋድሎ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዲሽቃ የተሰኘውን የጦር መሳሪያ በመስራት በፈጠራ ስራ የታገዙት የጠለምት ወጣቶች ለሌሎችም አርአያ የሚሆን ተተጋድ ነው የፈጸሙት፡   አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች…