Fana: At a Speed of Life!

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አመራሮች ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመከላከያ ሠራዊትን በግንባር መምራት መጀመራቸውን ተከትሎ ሠራዊቱን ለመቀላቀል የሚመዘገቡ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።   የዞኑ አስተዳዳሪ ወይዘሮ ሚስኪ መሐመድ ከፋና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ያቀረቡት ጥሪ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ድጋሚ እንዲያብብ ይረዳል–ረ/ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥቁር ሕዝቦች ያቀረቡት ጥሪ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ድጋሚ እንዲያብብ ይረዳል ሲሉ የታሪክ መምህርና የአገር ሽማግሌ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ ተናገሩ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለተፈናቃዮች ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በደባርቅ እና ዳባት ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 4 ሚሊየን 284 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል።   የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ጭልጋና አካባቢው ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ ዮሴፍ ጌታሁን እንደገለጹት÷ድጋፉ አሸባሪው…

በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል።   ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ…

ድል አድራጊነትን ከሌላ ሳይሆን ሁላችንም በራሳችን በማሳካት የድሉ ባለቤት መሆን አለብን- አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የመኖርና ያለመኖር የህልውና አደጋ የተደቀነበት በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን መከተል ይኖርብናል ሲል ታዋቂው አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ ተናገረ።   አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ ከኢዜአ ጋር በነበረው ቆይታ፤ አንዳንድ…

የጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመት አመራሩን ለዳግም መስዋዕትነት ያዘጋጀዋል – አቶ ወርቁ ሃይለማርያም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመታቸው አመራሩን ለዳግም መስዋዕትነት እንደሚያዘጋጀው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ሃይለማርያም ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር በነበራቸው…

ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ

ሰበር ዜና አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ።   የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት…

የአርሲ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን ሕዝብ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ።   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ ፉሮ በርክክብ ሥነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የዞኑ ህዝብ ያደረገው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ

አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ገለጸ፡፡   አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን ያረጋግጣል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን እንደሚያረጋግጥ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለደቡብ ምዕራብ…