Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በርካታ የጦር መሳሪያዎች እና ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁስ ተያዙ። የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘካሪያ እንደገለፁት÷አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በአገር ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል በክልሉ…

አሜሪካ በራሷ የውስጥ ጉዳይ ላይ ብቻ እንድታተኩር ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ ወር በምታስተናግደው የዴሞክራሲ ጉባኤ ላይ በራሷ ዴሞክራሲያዊ ችግሮች እና መወሰድ ባሉባቸው የማስተካከያ እርምጃዎች ላይ ብቻ ትኩረት ልታደርግ እንደሚገባ ቻይና አሳሰበች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሆ ሊያን…

በጎባ ከተማ የጦር መሳሪያ በመደበቅና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎባ ከተማ የጦር መሳሪያ በመደበቅና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጅን እንግዳ አምሃ እንደገለጹት፥ ፖሊስ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

የሰላምና ልማት ማዕከል የተሰኘው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ፈቃድ ተሰረዘ

አዲስ አባበ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅ፣ እሌኒገብረመድህ፣ አሸባሪው ብርሀነ ገብረክርስቶስ እና አጋሮቻቸውን ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ማዕከል ፈቃድ ተሰረዘ።   ይህ ማዕከል ሰሞኑን…

የዶ/ር ኢሌኒን መግለጫ በጽኑ እንቃወማለን- ዘመዴነህ ንጋቱ

አዲስ አበባ፣ህዳር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሉስፔስ ባለድርሻ የሆነችው እሌኒ ገብረመድህን በማህበራዊ ትስስት ገጾች በሰፊው በተሰራጨው ቪዲዮ ላይ ያደረገችውን ንግግር በጽኑ እንደሚቃወሙ የኢኮኖሚ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ። የኢኮኖሚ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ…

የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ሆነው በሰጡት መግለጫ÷የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ በጠላት እጅ ስር የነበሩ ቦታዎችን…

የኩዌት ህዝብና መንግስት ለተፈናቃዮች 7 ሚሊየን የሚገመት የምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ህዝብና መንግስት በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል።   የኩዌት ህዝብና መንግስት፤ በኩዌት ዳይሬክት ኤድ በኩል በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ…

የህዝቡ እንቅስቃሴ ወኔ የሚያሰንቅ እና የጠላትን አንገት የሚያስደፋ ነው- የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን ለመመከት ህዝቡ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገው እንቅስቃሴ ወኔ የሚያሰንቅ እና የጠላትን አንገት የሚያስደፋ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ ወያኔ እና ሸኔ…

ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች ከ51 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ አካላት በአፋር ክልል በአሸባሪው የህወሃት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ51 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡   ድጋፉን…

የጤና ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር አሸባሪና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት የ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡   ከድጋፉ ውስጥ 30 ሚሊየኑ በጥሬ ገንዘብ የተደረገ ሲሆን÷1 ነጥብ 5 ሚሊየን…